Fri Jun 30 2017 12:35:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 12:35:42 +03:00
parent 541683da1e
commit d82446024d
2 changed files with 2 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3 “እኔ በኪልቅያዋ ጠርሴስ የተወለድሁ አይሁዳዊ ነኝ፤ የተማርሁትም በዚሁ ከተማ በገማልያል እግር ሥር ተቀምጬ ነው። የአባቶቻችንንም ጥብቅ የሕግ መንገድ በሚገባ ተምሬያለሁ። ዛሬ እናንተ እንደ ሆናችሁ ሁሉ፣ እኔም ለእግዚአብሔር ቀናተኛ ነኝ። 4 ወንዶችንና ሴቶችን እያሰርኩ ለወህኒ ቤት አሳልፌ ሰጠኋቸው። 5 ደግሞም ከእነርሱ ደብዳቤ ተቀብዬ፣ በደማስቆ ስለሚገኙ ወንድሞች ወደዚያ ለመጓዝ እንደ ተነሣሁ፣ ሊቀ ካህናቱና ሽማግሌዎች ሁሉ መመስከር ይችላሉ። ከዚያ መንገድ የሆኑትን አስሬ ወደ ኢየሩሳሌም ለመምጣትና ለማስቀጣት ስንቀሳቀስም ነበር።
\v 3 “እኔ በኪልቅያዋ ጠርሴስ የተወለድሁ አይሁዳዊ ነኝ፤ የተማርሁትም በዚሁ ከተማ በገማልያል እግር ሥር ተቀምጬ ነው። የአባቶቻችንንም ጥብቅ የሕግ መንገድ በሚገባ ተምሬያለሁ። ዛሬ እናንተ እንደ ሆናችሁ ሁሉ፣ እኔም ለእግዚአብሔር ቀናተኛ ነኝ። \v 4 ወንዶችንና ሴቶችን እያሰርኩ ለወህኒ ቤት አሳልፌ ሰጠኋቸው። \v 5 ደግሞም ከእነርሱ ደብዳቤ ተቀብዬ፣ በደማስቆ ስለሚገኙ ወንድሞች ወደዚያ ለመጓዝ እንደ ተነሣሁ፣ ሊቀ ካህናቱና ሽማግሌዎች ሁሉ መመስከር ይችላሉ። ከዚያ መንገድ የሆኑትን አስሬ ወደ ኢየሩሳሌም ለመምጣትና ለማስቀጣት ስንቀሳቀስም ነበር።

View File

@ -353,6 +353,7 @@
"21-37",
"21-39",
"22-01",
"22-03",
"22-06",
"22-09",
"22-12",