Fri Jun 30 2017 12:33:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 12:33:42 +03:00
parent 5d73023ab8
commit 541683da1e
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
22/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3 “እኔ በኪልቅያዋ ጠርሴስ የተወለድሁ አይሁዳዊ ነኝ፤ የተማርሁትም በዚሁ ከተማ በገማልያል እግር ሥር ተቀምጬ ነው። የአባቶቻችንንም ጥብቅ የሕግ መንገድ በሚገባ ተምሬያለሁ። ዛሬ እናንተ እንደ ሆናችሁ ሁሉ፣ እኔም ለእግዚአብሔር ቀናተኛ ነኝ። 4 ወንዶችንና ሴቶችን እያሰርኩ ለወህኒ ቤት አሳልፌ ሰጠኋቸው። 5 ደግሞም ከእነርሱ ደብዳቤ ተቀብዬ፣ በደማስቆ ስለሚገኙ ወንድሞች ወደዚያ ለመጓዝ እንደ ተነሣሁ፣ ሊቀ ካህናቱና ሽማግሌዎች ሁሉ መመስከር ይችላሉ። ከዚያ መንገድ የሆኑትን አስሬ ወደ ኢየሩሳሌም ለመምጣትና ለማስቀጣት ስንቀሳቀስም ነበር።