Tue Aug 08 2017 15:16:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 15:16:04 +03:00
parent 5bd5b6af43
commit d6bfbca55c
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 በዚያን ጊዜ ሁሉም ተጽናንኑና ምግብ በሉ። \v 37 በመርከቡ ውስጥ 276 ሰዎች ነበርን። \v 38 በልተው በጠገቡ ጊዜም፣ ስንዴውን ወደ ባሕ በመጣል የመርከቡን ጭነት አቃለሉ።
\v 36 በዚያን ጊዜ ሁሉም ተጽናንተው ምግብ በሉ። \v 37 በመርከቡ ውስጥ 276 ሰዎች ነበርን። \v 38 በልተው በጠገቡ ጊዜም፣ ስንዴውን ወደ ባሕ በመጣል የመርከቡን ጭነት አቃለሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 በነጋታውም የነበሩበትን ምድር አላወቁትም፤ ነገር ግን በዳርቻ ያለውን የበሕር ሰርጥ ዐዩ፤ መርከቡን ወደ እርሱ መግፋት ይችሉ እንደሆነም ተነጋገሩ። \v 40 ስለዚህ መልሕቆቹን ቆርጠው ባሕሩ ላይ ተውአቸው። በዚሁ ጊዜም የመቅዘፊያዎቹን ገመዶች ፈትተው ሸራውን ወደ ነፋሱ ከፍ አደረጉና ወደ ባሕሩ ዳርቻ ለመውጣት ሄዱ። \v 41 ነገር ግን ሁለት ማዕበሎች ወደ ተገናኙበት ስፍራ መጡ፤ መርከቡም ወደ መሬት ገባ፤ ቀስቱም በዚያ ተተከለና የማይነቃነቅ ሆነ፤ የኋላ ክፍሉም ከማዕበሉ ኃይል የተነሣ ይሰባበር ጀመር።
\v 39 በነጋታውም የነበሩበትን ምድር አላወቁትም፤ ነገር ግን በዳርቻ ያለውን የባሕር ሰርጥ አዩ፤ መርከቡን ወደ ሰርጡ መግፋት ይችሉ እንደሆነም ተነጋገሩ። \v 40 ስለዚህ መልሕቆቹን ቈርጠው ባሕሩ ላይ ተዉአቸው። በዚሁ ጊዜም የመቅዘፊያዎቹን ገመዶች ፈትተው ሸራውን ወደ ነፋሱ ከፍ አደረጉና ወደ ባሕሩ ዳርቻ ለመውጣት ሄዱ። \v 41 ነገር ግን ሁለት ማዕበሎች ወደ ተገናኙበት ስፍራ መጡ፤ መርከቡም ወደ መሬት ገባ፤ ቀስቱም በዚያ ተተከለና የማይነቃነቅ ሆነ፤ የኋላ ክፍሉም ከማዕበሉ ኃይል የተነሣ ይሰባበር ጀመር።

View File

@ -420,7 +420,7 @@
"27-27",
"27-30",
"27-33",
"27-39",
"27-36",
"27-42",
"28-01",
"28-03",