Tue Aug 08 2017 15:14:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 15:14:04 +03:00
parent 2a663676d7
commit 5bd5b6af43
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 ቀኑ ሊነጋ ሲልም፣ ምግብ እንዲበሉ ጳውሎስ ሁሉንም መከራቸው። እንዲህም አላቸው፤ “ምንም ሳትበሉ ስትጠባበቁ ይህ ዐሥራ አራተኛ ቀናችሁ ነው። \v 34 ስለዚህ በሕይወት እንድትኖሩ ጥቂት ምግብ እንድትበሉ እለምናችኋለሁ። ከራሳችሁ ላይ አንዲቱም ፀጉር አትጠፋም።” \v 35 ይህን ተናግሮ፣ እንጀራ አነሣና በሁላቸውም ፊት እግዚአብሔርን አመሰገነ። ከዚያም እንጀራውን ቆርሶ መብላት ጀመረ።
\v 33 ቀኑ ሊነጋ ሲልም፣ ምግብ እንዲበሉ ጳውሎስ ሁሉንም መከራቸው። እንዲህም አላቸው፤ “ምንም ሳትበሉ ከቈያችሁ ይህ ዐሥራ አራተኛ ቀናችሁ ነው። \v 34 ስለዚህ በሕይወት እንድትኖሩ ጥቂት ምግብ እንድትበሉ እለምናችኋለሁ፤ ከራሳችሁ ላይ አንዲቱም ጠጕር አትጠፋም።” \v 35 ይህን ተናግሮ፣ እንጀራ አነሣና በሁሉም ፊት እግዚአብሔርን አመሰገነ። ከዚያም እንጀራውን ቈርሶ መብላት ጀመረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 በዒያን ጊዜ ሁላቸውም ተጽናኑና ምግብ በሉ። \v 37 በመርከቡ ውስጥ 276 ሰዎች ነበርን። \v 38 በልተው በጠገቡ ጊዜም፣ ስንዴውን ወደ ባሕር በመጣል የመርከቡን ጭነት አቃለሉ።
\v 36 በዚያን ጊዜ ሁሉም ተጽናንኑና ምግብ በሉ። \v 37 በመርከቡ ውስጥ 276 ሰዎች ነበርን። \v 38 በልተው በጠገቡ ጊዜም፣ ስንዴውን ወደ ባሕር በመጣል የመርከቡን ጭነት አቃለሉ።

View File

@ -419,7 +419,7 @@
"27-23",
"27-27",
"27-30",
"27-36",
"27-33",
"27-39",
"27-42",
"28-01",