Tue Aug 08 2017 14:46:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 14:46:03 +03:00
parent 3550675269
commit c5ce841e6a
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ብዙ ቀንናትም በዝግታ ተጓዝንና በመጨረሻ በችግር ወደ ቀንዮስ ደረስን፤ ነፋሱም በዚያ መንገድ እንዳንሄድ ከለከለን፣ ስለዚህ በስልሞና አንጻር ያለችውን ቀርጤስን ተገን አድርገን ተጓዝን። \v 8 በላያ ከተማ አጠገብ ወዳለው መልካም ወደብ ወደ ተባለው ስፍራ እስከ ደረስን ድረስ በችግር በጠረፉ ተጓዝን።
\v 7 ብዙ ቀንም በዝግታ ተጓዝንና በመጨረሻ በችግር ወደ ቀኒዶስ ደረስን፤ ነፋሱም በዚያ መንገድ እንዳንሄድ ስለከለከለን፣ በሰልሙና አንጻር ያለችውን ቀርጤስን ተገን አድርገን ተጓዝን። \v 8 በላያ ከተማ አጠገብ ወዳለው መልካም ወደብ ወደ ተባለው ስፍራ እስከምንደርስ ድረስ በችግር በጠረፉ በኩል ተጓዝን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 ብዙ ጊዜም አሳለፍን፤ የአይሁድ የጾም ወራት ደግሞ ልፎ ነበር፤ ጉዞውንም መቀጠል አደጋ የሚያስከትል ነበር። ስለዚህ ጳውሎስ አስጠነቀቃቸው፣ \v 10 እንዲህም አለ፤ “ እናንተ ሰዎች፣ አሁን የምናደርገው ጉዞ አደጋና ብዙ ጉዳት እንድሚኖርበት ይታየኛል። ይህም በመርከቡና በጭነቱ ብቻ ሳይሆን በእኛም ሕይወት ላይ ነው።” \v 11 የመቶ አለቃው ግን ጳውሎስ የተናገረውን ሳይሆን በይበልጥ የመርከቡ አዛዥና ባለቤት ያሉትን ሰማ።

@ -409,7 +409,7 @@
"26-30",
"27-01",
"27-03",
"27-09",
"27-07",
"27-12",
"27-14",
"27-17",