Mon Aug 07 2017 12:19:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 12:19:26 +03:00
parent 947814b84c
commit bad70698c3
3 changed files with 2 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 ሲነጋም ገዦቹ፣ “እነዚያን ሰዎች ልቀቋቸው” የሚል ትእዛዝ ለጠባቆቹ ላኩ። \v 36 የወህኒ ቤት ጠባቂውም፣ “ገዦቹ እንድትፈቱ ትእዛዝ ለእኔ ልከዋል፤ ስለዚህ ውጡና በሰላም ሂዱ” ብሎ ለጳውሎስ ነገረው።
\v 35 ሲነጋም ገዦቹ፣ “እነዚያን ሰዎች ልቀቋቸው” የሚል ትእዛዝ ለጠባቂዎቹ ላኩ። \v 36 የወኅኒ ጠባቂውም፣ “ገዦቹ እንድትፈቱ ትእዛዝ ለእኔ ልከዋል፤ ስለዚህ ውጡና በሰላም ሂዱ” ብሎ ለጳውሎስ ነገረው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 ጳውሎስ ግን እንዲህ አላቸው፤ “ሮማውያን የሆነውን እኛን ያለ ፍርድ በሕዝብ ፊት ደብድበውናል፤ ወደ ወኒም አስገብተውናል፤ ታዲያ፣ አሁን በድብቅ ያስወጡናል? በፍጹም አይሆንም፤ እነርሱ ራሳቸው መጥተው ያስወጡን።” \v 38 ጠባቂዎቹም ይህንኑ አባባል ለገዦቹ ነገሯቸው። ገዦቹም ጳውሎስና ሲላስ ሮማውያን እንደ ሆኑ በሰሙ ጊዜ ፈሩ፤ \v 39 መጥተውም ተማጸኑአቸው። ከወህኒ ቤትም ካስወጡአቸው በኋላ ከከተማው እንዲወጡ ጳውሎስና ሲላስን ለመኑአቸው።
\v 37 ጳውሎስ ግን እንዲህ አላቸው፤ “ሮማውያን የሆነውን እኛን ያለ ፍርድ በሕዝብ ፊት ደብድበውናል፤ ወደ ወኒም አስገብተውናል፤ ታዲያ፣ አሁን በድብቅ ያስወጡናል? በፍጹም አይሆንም፤ እነርሱ ራሳቸው መጥተው ያስወጡን።” \v 38 ጠባቂዎቹም ይህንኑ አባባል ለገዦቹ ነገሯቸው፤ ገዦቹም ጳውሎስና ሲላስ ሮማውያን እንደ ሆኑ በሰሙ ጊዜ ፈሩ። \v 39 መጥተውም ተማጸኑአቸው። ከወህኒ ቤትም ካስወጡአቸው በኋላ ከከተማው እንዲወጡ ጳውሎስና ሲላስን ለመኑአቸው።

View File

@ -273,7 +273,6 @@
"16-29",
"16-32",
"16-35",
"16-37",
"16-40",
"17-01",
"17-03",