Mon Aug 07 2017 12:17:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 12:17:26 +03:00
parent 2af812250c
commit 947814b84c
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 የወኅኒ ጠባቂውም መብራት ለምኖ ሮጦ ወደ ውስጥ ገባ፤ በፍርሀት እየተንቀጠቀጠም በጳውሎስና በሲላስ ፊት ተደፋ። \v 30 ወደ ውጪም አስወጥቶአቸው፣ “ጌቶች፤ ለመዳን ምን ማድረግ አለብኝ?” አላቸው። \v 31 እነርሱም፣ “በጌታ ኢየሱስ እመን፤ አንተም ቤተ ሰዎችህም ትድናላችሁ” አሉት።
\v 29 የወኅኒ ጠባቂውም መብራት ለምኖ ሮጦ ወደ ውስጥ ገባ፤ በፍርሀት እየተንቀጠቀጠም በጳውሎስና በሲላስ ፊት ተደፋ፤ \v 30 ወደ ውጭም አስወጥቶአቸው፣ “ጌቶች ሆይ፣ ለመዳን ምን ማድረግ አለብኝ?” አላቸው። \v 31 እነርሱም፣ “በጌታ ኢየሱስ እመን፤ አንተም ቤተ ሰዎችህም ትድናላችሁ” አሉት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 እነርሱም ለእርሱና አብረውት በቤት ለነበሩ ሰዎች ሁሉ የጌታን ቃል ተናገሩ። \v 33 የወህኒ ቤት ጠባቂውም ሌሊት፣ በዚያው ሰዓት ወስዶአቸው ቁስላቸውን አጠበላቸው። እርሱና ቤተ ሰዎቹም ሁሉ ወዲያው ተጠመቁ። \v 34 ጳውሎስንና ሲላስንም ወደ ቤቱ ይዞአቸው ወጣ፤ ምግብም አቀረበላቸው። በእግዚአብሔርም በማመኑ ከቤተ ሰዎቹ ጋር እጅግ ደስ አለው።
\v 32 ጳውሎስና ሲላስ ለእርሱና አብረውት በቤት ለነበሩ ሰዎች ሁሉ የጌታን ቃል ተናገሩ። \v 33 የወኅኒ ጠባቂውም ሌሊት፣ በዚያው ሰዓት ወስዶአቸው ቍስላቸውን አጠበላቸው። እርሱና ቤተ ሰዎቹም ሁሉ ወዲያው ተጠመቁ። \v 34 ጳውሎስንና ሲላስንም ወደ ቤቱ ይዞአቸው ወጣ፤ ምግብም አቀረበላቸው። ሁሉም በእግዚአብሔርም በማመናችው ከቤተ ሰዎቹ ጋር እጅግ ደስ አለው።

View File

@ -270,6 +270,7 @@
"16-22",
"16-25",
"16-27",
"16-29",
"16-32",
"16-35",
"16-37",