Mon Aug 07 2017 12:15:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 12:15:26 +03:00
parent 012287673e
commit 2af812250c
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 እኩለ ሌሊት አካባቢም፣ ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ በዝማሬ እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር፤ ሌሎች እስረኞችም አደመጡአቸው። \v 26 ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስከሚናጋ ድረስ ታላቅ የምድር መናወጥ ተከሠተ፤ ወዲያውም የወኅኒው ቤቱ በሮች ሁሉ ተከፈቱ፤ የታሳሪዎችም ሁሉ ሰንሰለቶች ተፈቱ።
\v 25 እኩለ ሌሊት አካባቢም፣ ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ በዝማሬ እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር፤ ሌሎች እስረኞችም አደመጡአቸው። \v 26 ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስከሚናጋ ድረስ ታላቅ የምድር መናወጥ ተከሠተ፤ ወዲያውም የወኅኒው በሮች ሁሉ ተከፈቱ፤ የታሳሪዎችም ሁሉ ሰንሰለቶች ተፈቱ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 የወህኒ ቤቱም ጠባቂ ከእንቅልፉ ነቅቶ በሮቹ እንደተከፈቱ አየ፤ እስረኞቹ ያመለጡ ስለ መሰለውም ሰይፉን መዞ ራሱን ሊገድል ቃጣ። \v 28 ጳውሎስ ግን በታላቅ ድምፅ፣ “ራስህን አትጉዳ! እኛ ሁላችን እዚሁ አለን” ብሎ ጮኸ።
\v 27 የወኅኒ ጠባቂውም ከእንቅልፉ ነቅቶ በሮቹ እንደ ተከፈቱ አየ፤ እስረኞቹ ያመለጡ ስለ መሰለውም ሰይፉን መዞ ራሱን ሊገድል ቃጣ። \v 28 ጳውሎስ ግን በታላቅ ድምፅ፣ “ራስህን አትጉዳ! እኛ ሁላችን እዚሁ አለን” ብሎ ጮኸ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 የወህኒ ቤት ጠባቂውም መብራት ለምኖ ሮጦ ወደ ውስጥ ገባ፤ በፍርሀት እየተንቀጠቀጠም በጳውሎስና በሲላስ ፊት ተደፋ። \v 30 ወደ ውጪም አስወጥቶአቸው፣ “ጌቶች፤ ለመዳን ምን ማድረግ አለብኝ?” አላቸው። \v 31 እነርሱም፣ “በጌታ ኢየሱስ እመን፤ አንተም ቤተ ሰዎችህም ትድናላችሁ” አሉት።
\v 29 የወኅኒ ጠባቂውም መብራት ለምኖ ሮጦ ወደ ውስጥ ገባ፤ በፍርሀት እየተንቀጠቀጠም በጳውሎስና በሲላስ ፊት ተደፋ። \v 30 ወደ ውጪም አስወጥቶአቸው፣ “ጌቶች፤ ለመዳን ምን ማድረግ አለብኝ?” አላቸው። \v 31 እነርሱም፣ “በጌታ ኢየሱስ እመን፤ አንተም ቤተ ሰዎችህም ትድናላችሁ” አሉት።

View File

@ -268,8 +268,8 @@
"16-16",
"16-19",
"16-22",
"16-25",
"16-27",
"16-29",
"16-32",
"16-35",
"16-37",