Wed Aug 24 2016 22:45:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 22:45:43 -07:00
parent fa60e09293
commit b97493318c
6 changed files with 10 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
29 \v 29 ጴጥሮስና ሐዋርያቱ ግን መልሰው፤ “ለሰው ከመታዘዝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። 20 \v 30 የአባቶቻችን አምላክ በዕንጨት ላይ በመስቀል የገደላችሁትን ኢየሱስን አስነሣው። 31 \v 31 አዳኝና የሁሉ የበላይ እንዲሆን፣ ለእስራኤል ንስሐንና የኃጢአት ይቅርታን ለመስጠት እግዚአብሔር በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። 32 \v 32 እኛ እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ነን።”
\v 29 ጴጥሮስና ሐዋርያቱ ግን መልሰው፤ “ለሰው ከመታዘዝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። \v 30 የአባቶቻችን አምላክ በዕንጨት ላይ በመስቀል የገደላችሁትን ኢየሱስን አስነሣው። \v 31 አዳኝና የሁሉ የበላይ እንዲሆን፣ ለእስራኤል ንስሐንና የኃጢአት ይቅርታን ለመስጠት እግዚአብሔር በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። \v 32 እኛ እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ነን።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 \v 34 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡ ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲቆዩ አዘዘ።
\v 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። \v 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡ ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲቆዩ አዘዘ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 ከዚያም፣ “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ በእነዚህ ሰዎች ልታደርጉ ያሰባችሁትን በጥንቃቄ ተመልከቱት” አላቸው። 36 ከጥቂት ጊዜ በፊት ቴዎዳስ ትልቅ ሰው ነኝ በማለት ተነሥቶ ነበርና፣ አራት መቶ ያህል ወንዶችም ተከተሉት፥ እርሱ ተገደለ፤ ይታዘዙለት የነበሩትም ሁሉ ተበታትነው እንዳልነበሩ ሆኑ። 37 ከዚህም ሰው በኋላ፣ የገሊላ ይሁዳ በቆጠራው ቀናት ዐመፅ የተወሰኑ ሰዎችን አስከትሎ ሄደ። እሱም ሞተ፣ እርሱን ይታዘዙት የነበሩትም ተበታተኑ።
\v 35 ከዚያም፣ “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ በእነዚህ ሰዎች ልታደርጉ ያሰባችሁትን በጥንቃቄ ተመልከቱት” አላቸው። \v 36 ከጥቂት ጊዜ በፊት ቴዎዳስ ትልቅ ሰው ነኝ በማለት ተነሥቶ ነበርና፣ አራት መቶ ያህል ወንዶችም ተከተሉት፥ እርሱ ተገደለ፤ ይታዘዙለት የነበሩትም ሁሉ ተበታትነው እንዳልነበሩ ሆኑ። \v 37 ከዚህም ሰው በኋላ፣ የገሊላ ይሁዳ በቆጠራው ቀናት ዐመፅ የተወሰኑ ሰዎችን አስከትሎ ሄደ። እሱም ሞተ፣ እርሱን ይታዘዙት የነበሩትም ተበታተኑ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 38 \v 39 38 አሁንም እነግራችኋለሁ፣ ከእነዚህ ሰዎች ተለዩ፣ እነርሱንም ተዉአቸው፤ ይህ ሐሳብ ወይም ሥራ የሰዎች ከሆነ ይጠፋል። 39 የእግዚአብሔር ከሆነ ግን ልታጠፏቸው አትችሉም፤ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጋጩ እንዳትገኙ።” እነርሱም በሐሳቡ ተስማሙ።
\v 38 አሁንም እነግራችኋለሁ፣ ከእነዚህ ሰዎች ተለዩ፣ እነርሱንም ተዉአቸው፤ ይህ ሐሳብ ወይም ሥራ የሰዎች ከሆነ ይጠፋል። \v 39 የእግዚአብሔር ከሆነ ግን ልታጠፏቸው አትችሉም፤ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጋጩ እንዳትገኙ።” እነርሱም በሐሳቡ ተስማሙ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 40 \v 41 \v 42 40 ከዚያም በኋላ ሐዋርያቱን ወደ ውስጥ ጠርተው ገረፏቸው፣ በኢየሱስ ስም እንዳይናገሩም አዘዟቸውና ለቀቋቸው። 41 ስለ ስሙ ይዋረዱ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቆጠሩ ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጡ። 42 ከዚያ በኋላ በየቀኑ፣ በቤተ መቅደስና ከቤት ወደ ቤት፣ በተከታታይ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ ያስተምሩና ይሰብኩ ነበር።
40 \v 40 ከዚያም በኋላ ሐዋርያቱን ወደ ውስጥ ጠርተው ገረፏቸው፣ በኢየሱስ ስም እንዳይናገሩም አዘዟቸውና ለቀቋቸው። 41 \v 41 ስለ ስሙ ይዋረዱ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቆጠሩ ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጡ። 42 \v 42 ከዚያ በኋላ በየቀኑ፣ በቤተ መቅደስና ከቤት ወደ ቤት፣ በተከታታይ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ ያስተምሩና ይሰብኩ ነበር።

View File

@ -96,6 +96,10 @@
"05-19",
"05-22",
"05-24",
"05-26"
"05-26",
"05-29",
"05-33",
"05-35",
"05-38"
]
}