Tue Aug 01 2017 15:52:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 15:52:54 +03:00
parent e1b9787d76
commit b2900ccdfa
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ እየተጣሉ ወደ ነበሩ እስራኤላውያን መጣ፤ እርስ በርስ ሊያስታርቃቸውም ሞከረ፤ ‘እናንተ ሰዎች ሆይ፣ ወንድማማቾች ናችሁ፤ እርስ በርስ ለምን ትጐዳዳላችሁ? አለ። \v 27 ባልንጀራውን የጐዳው ግን ሙሴን ገፈተረው፤ እንደዚህም አለውበእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው? \v 28 ግብፃዊውን ትናንት እንደገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ትፈልጋለህ?” አለ።
\v 26 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ እየተጣሉ ወደ ነበሩ እስራኤላውያን መጣ፤ እርስ በርስ ሊያስታርቃቸውም ሞከረ፤ ‘እናንተ ሰዎች ሆይ፣ ወንድማማቾች ናችሁ፤ እርስ በርስ ለምን ትጐዳዳላችሁ? አለ። \v 27 ባልንጀራውን የጐዳው ግን ሙሴን ገፈተረው፤ እንደዚህም አለው፤ 'በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው? \v 28 ግብፃዊውን ትናንት እንደ ገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ትፈልጋለህን?'

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 ሙሴ ይህን ከሰማ በኋላ ሸሽቶ ሄደ፤ የሁለት ልጆች አባት በሆነበት በምድያም ምድር መጻተኛ ሆነ። \v 30 አርባ ዓመት ሲያልፍ በሲና ተራራ ምድረ በዳ በቊጥቋጦ ውስጥ በእሳት ነበልባል መልአክ ታየው።
\v 29 ሙሴ ይህን ከሰማ በኋላ ሸሽቶ ሄደ፤ የሁለት ልጆች አባት በሆነበት በምድያም ምድር መጻተኛ ሆነ። \v 30 አርባ ዓመት ሲያልፍ በሲና ተራራ ምድረ በዳ በቊጥቋጦ ውስጥ በእሳት ነበልባል መልአክ ታየው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 ሙሴ እሳቱን ሲያይ በሚታየው ተደነቀ፤ ሊመለከተው ሲቀርብም፣ እንዲህ የሚል የጌታ ድምፅ መጣ፤ \v 32 ‘እኔ የአባቶችህ አምላክ፣ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅም አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ ነኝ።’ ሙሴ ተንቀጠቀጠ፣ መመልከትም አልቻለም።
\v 31 ሙሴ እሳቱን ሲያይ በሚታየው ተደነቀ፤ ሊመለከተው ሲቀርብም፣ እንዲህ የሚል የጌታ ድምፅ መጣ፤ \v 32 ‘እኔ የአባቶችህ አምላክ፣ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅም አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ ነኝ።’ ሙሴ ተንቀጠቀጠ፣ መመልከትም አልቻለም።

View File

@ -124,8 +124,8 @@
"07-17",
"07-20",
"07-22",
"07-26",
"07-29",
"07-31",
"07-33",
"07-35",
"07-38",