Tue Aug 01 2017 15:50:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 15:50:54 +03:00
parent 4248b691aa
commit e1b9787d76
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ሙሴ በግብፃውያን ትምህርት ሁሉ የሠለጠነ፣ በንግግሩና በሥራውም ታላቅ ሰው ነበር። \v 23 አርባ ዓመት ሲሆነው ግን ወንድሞቹን፣ የእስራኤልን ልጆች የመጐብኘት ዐሳብ ወደ ልቡ መጣ። \v 24 አንድ እስራኤላዊ ሲጠቃ አይቶ፣ ሙሴ ተከላከለለት፤ ያጠቃውንም ግብፃዊ ተበቀለው፤ \v 25 ሙሴ በእርሱ እጅ እግዚአብሔር እያዳናቸው መሆኑን ወንድሞቹ ያስተውላሉ ብሎ ዐሰበ፤ እነርሱ ነገር ግን አላስተዋሉም።
\v 22 ሙሴ በግብፃውያን ትምህርት ሁሉ የሠለጠነ፣ በንግግሩና በሥራውም ታላቅ ሰው ነበር። \v 23 አርባ ዓመት ሲሆነው ግን ወንድሞቹን፣ የእስራኤልን ልጆች የመጐብኘት ዐሳብ ወደ ልቡ መጣ። \v 24 አንድ እስራኤላዊ ሲጠቃ አይቶ፣ ሙሴ ተከላከለለት፤ ያጠቃውንም ግብፃዊ ተበቀለው፤ \v 25 ሙሴ በእርሱ እጅ እግዚአብሔር እያዳናቸው መሆኑን ወንድሞቹ ያስተውላሉ ብሎ ዐሰበ፤ እነርሱ ግን አላስተዋሉም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ እየጣሉ ወደ ነበሩ እስራኤላውያን መጣ፤ እርስ በርስ ሊያስታርቃቸው ሞከር፤ ‘እናንተ ሰዎች ሆይ፣ ወንድማማቾች ናችሁ፤ እርስ በርስ ለምን ትጎዳዳላችሁ? አለ። \v 27 ነገር ግን ባልንጀራውን የጎዳው ሙሴን ገፈተረው፤ “በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው? \v 28 ግብፃዊውን ትናንት እንደገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ትፈልጋለህ?” አለ።
\v 26 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ እየጣሉ ወደ ነበሩ እስራኤላውያን መጣ፤ እርስ በርስ ሊያስታርቃቸውም ሞከረ፤ ‘እናንተ ሰዎች ሆይ፣ ወንድማማቾች ናችሁ፤ እርስ በርስ ለምን ትጐዳዳላችሁ? አለ። \v 27 ባልንጀራውን የጐዳው ግን ሙሴን ገፈተረው፤ እንደዚህም አለው“በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው? \v 28 ግብፃዊውን ትናንት እንደገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ትፈልጋለህ?” አለ።

View File

@ -123,7 +123,7 @@
"07-14",
"07-17",
"07-20",
"07-26",
"07-22",
"07-29",
"07-31",
"07-33",