Tue Aug 01 2017 18:06:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 18:06:55 +03:00
parent c8b882e387
commit 9eb6741031
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 በዚያም ከተማ ወንጌልን ሰብከው ብዙ ደቀ መዛሙርትን ካፈሩ በኋላ፣ ወደ ልስጥራ፣ ወደ ኢቆንዮንና ወደ አንጾኪያ ተመለሱ። \v 22 የደቀመዛሙርቱንም ልብ እያበረቱ በእምነት እንዲጸኑ መከሯቸው።ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ውስጥ ማለፍ እንዳለብንም ነገሯቸው።
\v 21 በዚያም ከተማ ወንጌልን ሰብከው ብዙ ደቀ መዛሙርትን ካፈሩ በኋላ፣ ወደ ልስጥራ፣ ወደ ኢቆንዮንና ወደ አንጾኪያ ተመለሱ። \v 22 የደቀ መዛሙርቱንም ልብ እያበረቱ በእምነት እንዲጸኑ መከሯቸው። ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ውስጥ ማለፍ እንዳለብንም ነገሯቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 ጳውሎስና ርናባስ በአማኞች ጉባኤ ሁሉ የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎችን ከሾሙላቸው በኋላ፣ላመኑበት ጌታ በጾምና በጸሎት ዐደራ ሰጡአቸ። \v 24 ከዚያም በጲሲድያ አድርገው ወደ ጵንፍልያ መጡ። \v 25 ቃሉን በጴርጌን ከተናገሩ በኋላም ወደ አጣሊያ ወረዱ። \v 26 ለፈጸሙት ሥራ ከዚህ ቀደም ለእግዚአብሔር ጸጋ ወደ ተሰጡበት፣ወደ አንጾኪያ በመርከብ ዱ።
\v 23 ጳውሎስና ርናባስ በአማኞች ጉባኤ ሁሉ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ከሾሙ በኋላ፣ ላመኑበት ጌታ በጾምና በጸሎት ዐደራ ሰጡአቸው። \v 24 ከዚያም በጲስድያ አድርገው ወደ ጵንፍልያ መጡ። \v 25 ቃሉን በጴርጌን ከተናገሩ በኋላም ወደ አጣሊያ ወረዱ። \v 26 ለፈጸሙት ሥራ ከዚህ ቀደም ለእግዚአብሔር ጸጋ ወደ ተሰጡበት፣ወደ አንጾኪያ በመርከብ ዱ።

View File

@ -241,8 +241,8 @@
"14-14",
"14-17",
"14-19",
"14-21",
"14-23",
"14-27",
"15-01",
"15-03",
"15-05",