Tue Aug 01 2017 18:04:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 18:04:55 +03:00
parent b2ec77ee45
commit c8b882e387
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ይሁን እንጂ፣ ራሱን ያለ ምስክር አልተወም፤ ምክንያቱም መልካም ሥራ በመሥራት የሰማይን ዝናብና ፍሬያማ ወቅቶችን ሰጥቶአችኋል፤ ልባችሁንም በምግብና በርካታ ሞልቷል።" \v 18 ጳውሎስና በርናባስ እንደዚህ እየተናገሩም እንኳ፣ ሕዝቡ እንዳይሠዉላቸው መከልከሉ ቀል አልነበረም።
\v 17 ይሁን እንጂ፣ ራሱን ያለ ምስክር አልተወም፤ ምክንያቱም መልካም ሥራ በመሥራት የሰማይን ዝናብና ፍሬያማ ወቅቶችን ሰጥቶአችኋል፤ ልባችሁንም በምግብና በርካታ ሞልቷል።" \v 18 ጳውሎስና በርናባስ እንደዚህ እየተናገሩም እንኳ፣ ሕዝቡ እንዳይሠዉላቸው መከልከሉ ቀል አልነበረም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 ከዚህም በላይ አንዳንድ አይሁድ ከአንጾኪያና ከኢቆንዮን መጥተው ሕዝቡን በማግባባት ጳውሎስን በድንጋይ ወገሩት፤ የሞተ ስለ መሰላቸውም በመሬት ላይ ጎትተው ከከተማው አወጡት። \v 20 ይሁን እንጂ፣ደቀመዛሙርቱ አብረውት ቆመው ሳሉ፣ተነሥቶ ወደ ከተማው ገባ።በማግስቱም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤ ሄደ።
\v 19 ይልቁንም አንዳንድ አይሁድ ከአንጾኪያና ከኢቆንዮን መጥተው ሕዝቡን በማግባባት ጳውሎስን በድንጋይ ወገሩት፤ የሞተ ስለ መሰላቸውም በመሬት ላይ ጎትተው ከከተማው አወጡት። \v 20 ይሁን እንጂ፣ ደቀ መዛሙርቱ አብረውት ቆመው ሳሉ፣ ተነሥቶ ወደ ከተማው ገባ። በማግስቱም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤ ሄደ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 በዚያም ከተማ ወንጌልን ሰብከው ብዙ ደቀ መዛሙርትን ካፈሩ በኃላ፣ ወደ ሊስጥራ ፣ ወደ ኢቆንዮንና ወደ አንጾኪያ ተመለሱ። \v 22 የደቀመዛሙርቱንም ልብ እያበረቱ በእምነት እንዲጸኑ መከሯቸው።ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ውስጥ ማለፍ እንዳለብንም ነገሯቸው።
\v 21 በዚያም ከተማ ወንጌልን ሰብከው ብዙ ደቀ መዛሙርትን ካፈሩ በኋላ፣ ወደ ልስጥራ፣ ወደ ኢቆንዮንና ወደ አንጾኪያ ተመለሱ። \v 22 የደቀመዛሙርቱንም ልብ እያበረቱ በእምነት እንዲጸኑ መከሯቸው።ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ውስጥ ማለፍ እንዳለብንም ነገሯቸው።

View File

@ -239,8 +239,8 @@
"14-08",
"14-11",
"14-14",
"14-17",
"14-19",
"14-21",
"14-23",
"14-27",
"15-01",