Thu Aug 25 2016 07:17:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:17:02 -07:00
parent 2f8cd48cbc
commit 9d0e86cea2
5 changed files with 9 additions and 6 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. ሕዝቡም ጳውሎስ ያደረገውን ባዩ ጊዜ፣ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፣በሊቃኦንኛ ቋንቋ፣«አማልክት በሰዎች መልክ ወደ እኛ ወርደዋል»አሉ።12. ስለዚህም ባርናባስ «ድያ» አሉት ፤ጳውሎስም ዋነኛ ተናጋሪ ስለ ነበር ፣«ሄርሜን»አሉት።
13. ቤተ ጣዖቱ በከተማው የድያ ውጪ የነበረው በሬዎችንና የአበባ ጉንጉን ይዞ ወደ ከተማይቱ በር መጣ፤እርሱና ሕዝቡም መስዋዕት ሊያቀርቡላቸው ፈለጉ።
\v 11 ሕዝቡም ጳውሎስ ያደረገውን ባዩ ጊዜ፣ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፣በሊቃኦንኛ ቋንቋ፣«አማልክት በሰዎች መልክ ወደ እኛ ወርደዋል»አሉ። \v 12 ስለዚህም ባርናባስ «ድያ» አሉት ፤ጳውሎስም ዋነኛ ተናጋሪ ስለ ነበር ፣«ሄርሜን»አሉት።
\v 13 ቤተ ጣዖቱ በከተማው የድያ ውጪ የነበረው በሬዎችንና የአበባ ጉንጉን ይዞ ወደ ከተማይቱ በር መጣ፤እርሱና ሕዝቡም መስዋዕት ሊያቀርቡላቸው ፈለጉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. ነገር ግን ሐዋርያቱ ባርናባስ ና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ግዜ ፣ልብሳቸውን ቀደው በመጮህ፤ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤15. እንዲህም አሉ፤«እናንተ ሰዎች»፤ለምን እነዚህን ነገሮች ትሰራላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፣ሰማያትን፣ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው።16. እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው።
\v 14 ነገር ግን ሐዋርያቱ ባርናባስ ና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ግዜ ፣ልብሳቸውን ቀደው በመጮህ፤ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤ \v 15 እንዲህም አሉ፤«እናንተ ሰዎች»፤ለምን እነዚህን ነገሮች ትሰራላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፣ሰማያትን፣ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው። \v 16 እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 17. ይሁን እንጂ፣ ራሱን ያለ ምስክር አልተወም፤ምክንያቱም መልካም ሥራ በመሥራት የሰማይን ዝናብና ፍሬያማ ወቅቶችን ሰጥቶአችኋል፤ ልባችሁንም በምግብና በርካታ ሞቶአል።18. ጳውሎስና በርናባስ እንደዚህ እየተናገሩ እንኳ ሕዝቡ እንዳይሠዉላቸው መከልከሉ ቀለል አልነበረም።
\v 17 ይሁን እንጂ፣ ራሱን ያለ ምስክር አልተወም፤ምክንያቱም መልካም ሥራ በመሥራት የሰማይን ዝናብና ፍሬያማ ወቅቶችን ሰጥቶአችኋል፤ ልባችሁንም በምግብና በርካታ ሞቶአል። \v 18 ጳውሎስና በርናባስ እንደዚህ እየተናገሩ እንኳ ሕዝቡ እንዳይሠዉላቸው መከልከሉ ቀለል አልነበረም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 19. ከዚህም በላይ አንዳንድ አይሁድ ከአንጾኪያና ከኢቆንንዮን መጥተው ሕዝቡን በማግባባት ጳውሎስን በድንጋይ ወገሩት፤ የሞተ ስለ መሰላቸውም በመሬት ላይ ጎትተው ከከተማው አወጡት።20. ይሁን እንጂ፣ደቀመዛሙርቱ አብረውት ቆመው ሳሉ፣ተነሥቶ ወደ ከተማው ገባ።በማግስቱም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤን ሄደ።
19. \v 19 ከዚህም በላይ አንዳንድ አይሁድ ከአንጾኪያና ከኢቆንንዮን መጥተው ሕዝቡን በማግባባት ጳውሎስን በድንጋይ ወገሩት፤ የሞተ ስለ መሰላቸውም በመሬት ላይ ጎትተው ከከተማው አወጡት።20. \v 20 ይሁን እንጂ፣ደቀመዛሙርቱ አብረውት ቆመው ሳሉ፣ተነሥቶ ወደ ከተማው ገባ።በማግስቱም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤን ሄደ።

View File

@ -231,6 +231,9 @@
"13-48",
"13-50",
"14-01",
"14-03"
"14-03",
"14-11",
"14-14",
"14-17"
]
}