Thu Aug 25 2016 07:15:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:15:02 -07:00
parent dd4fdb1786
commit 2f8cd48cbc
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 52 50 \v 50 አይሁድ ግን የሚያመልኩትን ታዋቂ ሴቶችን፣ የከተማይቱን ታላላቅ ወንዶችንም ቀሰቀሱ። በጳውሎስና በበርናባስ ላይም ስደት አስነሥተው ከከተማቸው ዳርቻ ወዲያ አውጥተው ጣሏቸው። 51 \v 51 ጳውሎስና በርናባስ ግን የእግራቸውን ትቢያ አራገፉባቸው። ከዚያም ወደ ኢቆንዮን ከተማ ሄዱ። 52 ደቀ መዛሙርቱም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ተሞልተው ነበር።
\v 50 አይሁድ ግን የሚያመልኩትን ታዋቂ ሴቶችን፣ የከተማይቱን ታላላቅ ወንዶችንም ቀሰቀሱ። በጳውሎስና በበርናባስ ላይም ስደት አስነሥተው ከከተማቸው ዳርቻ ወዲያ አውጥተው ጣሏቸው። \v 51 ጳውሎስና በርናባስ ግን የእግራቸውን ትቢያ አራገፉባቸው። ከዚያም ወደ ኢቆንዮን ከተማ ሄዱ። \v 52 ደቀ መዛሙርቱም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ተሞልተው ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\c 14 \v 1 \v 2 1 በኢቆንዮንም እንዲህ ሆነ ፤ ጳውሎስ ኣና በርናባስ ወደ አይሁድ ምኩራብ አብረው ገበተው፣ ከአይሁድና ከግሪክ ብዙ ሰዎች ያላቸው ሰዎች እስኪያምኑ ድረስ ተናገሩ። 2. ነገር ግን ማመን ያልፈለጉ አይሁድ የአሕዛብን ልብ በመቀስቀስ በወንድሞች ላይ በክፋት አነሣሡአቸው።
\c 14 \v 1 በኢቆንዮንም እንዲህ ሆነ ፤ ጳውሎስ ኣና በርናባስ ወደ አይሁድ ምኩራብ አብረው ገበተው፣ ከአይሁድና ከግሪክ ብዙ ሰዎች ያላቸው ሰዎች እስኪያምኑ ድረስ ተናገሩ። \v 2 ነገር ግን ማመን ያልፈለጉ አይሁድ የአሕዛብን ልብ በመቀስቀስ በወንድሞች ላይ በክፋት አነሣሡአቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 3 ጳውሎስና በርናባስም በጌታ ኅይል በድፍረት እየተናገሩ ረዘም ላለ ጊዜ በዚያ ተቀመጡ፤ጌታም ስለ ጸጋው የሚነገረውን መልእክት በማስረጃ ለመደገፍ ጳውሎስና በርናባስ ምልክትና ድንቅ ያደርጉ ዘንድ በእጃቸው ሰጠ። 4 የከተማዋ አብዛኛው ሕዝብ ግን አንዳንዶቹ አይሁድን በመደገፍ ሌሎቹም ደግሞ ከሐዋሪያት ጋር በመቆም ተከፋፈሉ።
\v 3 ጳውሎስና በርናባስም በጌታ ኅይል በድፍረት እየተናገሩ ረዘም ላለ ጊዜ በዚያ ተቀመጡ፤ጌታም ስለ ጸጋው የሚነገረውን መልእክት በማስረጃ ለመደገፍ ጳውሎስና በርናባስ ምልክትና ድንቅ ያደርጉ ዘንድ በእጃቸው ሰጠ። \v 4 የከተማዋ አብዛኛው ሕዝብ ግን አንዳንዶቹ አይሁድን በመደገፍ ሌሎቹም ደግሞ ከሐዋሪያት ጋር በመቆም ተከፋፈሉ።

View File

@ -228,6 +228,9 @@
"13-42",
"13-44",
"13-46",
"13-48"
"13-48",
"13-50",
"14-01",
"14-03"
]
}