Wed Aug 24 2016 15:36:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
12874a5c97
commit
971080216a
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 32 32 እርሱም ወዲያው ወታደሮችንና የመቶ አለቆችን ይዞ ሕዝቡ ወዳሉበት በሩጫ ወረደ። ሰዎቹም ሻለቃውንና ወታደሮችን ሲያዩ፣ ጳውሎስን መደብደብ አቆሙ። \v 33 33 ከዚያም ሻለቃው ወደ ጳውሎስ ሄዶ ያዘው፤ በሁለት ሰንሰለቶች እንዲታሰርም አዘዘ። እርሱም ስለ ማንነቱና ስለ ፈጸመው ድርጊት ጠየቀው።
|
||||
\v 32 እርሱም ወዲያው ወታደሮችንና የመቶ አለቆችን ይዞ ሕዝቡ ወዳሉበት በሩጫ ወረደ። ሰዎቹም ሻለቃውንና ወታደሮችን ሲያዩ፣ ጳውሎስን መደብደብ አቆሙ። \v 33 ከዚያም ሻለቃው ወደ ጳውሎስ ሄዶ ያዘው፤ በሁለት ሰንሰለቶች እንዲታሰርም አዘዘ። እርሱም ስለ ማንነቱና ስለ ፈጸመው ድርጊት ጠየቀው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 34 ከሕዝቡም ግማሾቹ ስለ አንድ ነገር ሲጮኹ፣ ግማሹ ደግሞ ስለ ሌላ ነገር ይንጫጩ ነበር። ሻለቃውም ከጫጫታው ሁሉ የተነሣ፣ ስለ ምን እንደሚጮኹ እንኳ መለየት አልቻለም፤ ስለዚህ ጳውሎስን ወደ ወታደሮች ምሽግ እንዲያገቡት አዘዘ። \v 35 ጳውሎስ ወደ መወጣጫው ደረጃ በደረሰ ጊዜ፣ ከሕዝቡ ረብሻ የተነሣ፣ ወታደሮቹ ተሸክመውት ሄዱ። \v 36 ሕዝቡም፣ “አስወግደው!” እያሉ ከኋላ እየተከተሉት ይጮኹ ነበር።
|
|
@ -48,6 +48,8 @@
|
|||
"21-22",
|
||||
"21-25",
|
||||
"21-27",
|
||||
"21-30"
|
||||
"21-30",
|
||||
"21-32",
|
||||
"21-34"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue