Wed Aug 24 2016 15:34:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
4857b59cf3
commit
12874a5c97
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 27 27 ሰባቱ ቀናት ወደ መገባደዱ ሲቃረቡ፣ በእስያ የመጡ አንዳንድ አይሁድ ጳውሎስን በቤተ መቅደስ ውስጥ አዩ፤ ሕዝቡንም ሁሉ በእርሱ ላይ ቀስቅሰው እጃቸውን ጫኑበት፤ \v 28 28 እንዲህም እያሉ ይጮኹ ነበር፤ “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፤ እርዱን። ሰዎችን ሁሉ በየስፍራው እያስተማረ በሕዝቡ ላይ፣ በሕጉ ላይና በዚህ ቦታ ላይ የሚቀሰቅስ ይህ ሰው ነው። ከዚህም በላይ የግሪክን ሰዎች ወደ ቤተ መቅደሱ በማስገባት፣ ይህን ቅዱስ ስፍራ የሚያረክሰውም እርሱ ነው፤” 29 \v 29 ምክንያቱም ቀደም ሲል የኤፌሶኑን ሰው ጥሮፊሞስን ከእርሱ ጋር በከተማ ስላዩት፣ ጳውሎስ ወደ ቤተ መቅደስ ያስገባው መሰላቸው።
|
||||
\v 27 ሰባቱ ቀናት ወደ መገባደዱ ሲቃረቡ፣ በእስያ የመጡ አንዳንድ አይሁድ ጳውሎስን በቤተ መቅደስ ውስጥ አዩ፤ ሕዝቡንም ሁሉ በእርሱ ላይ ቀስቅሰው እጃቸውን ጫኑበት፤ \v 28 እንዲህም እያሉ ይጮኹ ነበር፤ “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፤ እርዱን። ሰዎችን ሁሉ በየስፍራው እያስተማረ በሕዝቡ ላይ፣ በሕጉ ላይና በዚህ ቦታ ላይ የሚቀሰቅስ ይህ ሰው ነው። ከዚህም በላይ የግሪክን ሰዎች ወደ ቤተ መቅደሱ በማስገባት፣ ይህን ቅዱስ ስፍራ የሚያረክሰውም እርሱ ነው፤” \v 29 ምክንያቱም ቀደም ሲል የኤፌሶኑን ሰው ጥሮፊሞስን ከእርሱ ጋር በከተማ ስላዩት፣ ጳውሎስ ወደ ቤተ መቅደስ ያስገባው መሰላቸው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 30 ከተማውም ሁሉ ታወከ፤ ሕዝቡም በአንድነት ተሰባስበው ጳውሎስን ያዙት፤ ጎትተውም ከቤተ መቅደስ አስወጡት፤ በሮቹም ወዲያው ተዘጉ። \v 31 ሊገድሉት ሲሞክሩም፣ “ኢየሩሳሌም ሁሉ እጅግ ታውካለች” የሚል ወሬ ወደ ጭፍሮቹ አለቃ ደረሰ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 32 32 እርሱም ወዲያው ወታደሮችንና የመቶ አለቆችን ይዞ ሕዝቡ ወዳሉበት በሩጫ ወረደ። ሰዎቹም ሻለቃውንና ወታደሮችን ሲያዩ፣ ጳውሎስን መደብደብ አቆሙ። \v 33 33 ከዚያም ሻለቃው ወደ ጳውሎስ ሄዶ ያዘው፤ በሁለት ሰንሰለቶች እንዲታሰርም አዘዘ። እርሱም ስለ ማንነቱና ስለ ፈጸመው ድርጊት ጠየቀው።
|
|
@ -46,6 +46,8 @@
|
|||
"21-17",
|
||||
"21-20",
|
||||
"21-22",
|
||||
"21-25"
|
||||
"21-25",
|
||||
"21-27",
|
||||
"21-30"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue