Tue Aug 23 2016 22:02:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 22:02:12 -07:00
parent 44c6622de4
commit 8ddc5fc846
2 changed files with 3 additions and 0 deletions

2
14/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. ሕዝቡም ጳውሎስ ያደረገውን ባዩ ጊዜ፣ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፣በሊቃኦንኛ ቋንቋ፣«አማልክት በሰዎች መልክ ወደ እኛ ወርደዋል»አሉ።12. ስለዚህም ባርናባስ «ድያ» አሉት ፤ጳውሎስም ዋነኛ ተናጋሪ ስለ ነበር ፣«ሄርሜን»አሉት።
13. ቤተ ጣዖቱ በከተማው የድያ ውጪ የነበረው በሬዎችንና የአበባ ጉንጉን ይዞ ወደ ከተማይቱ በር መጣ፤እርሱና ሕዝቡም መስዋዕት ሊያቀርቡላቸው ፈለጉ።

1
14/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. ነገር ግን ሐዋርያቱ ባርናባስ ና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ግዜ ፣ልብሳቸውን ቀደው በመጮህ፤ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤15. እንዲህም አሉ፤«እናንተ ሰዎች»፤ለምን እነዚህን ነገሮች ትሰራላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፣ሰማያትን፣ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው።16. እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው።