diff --git a/14/11.txt b/14/11.txt new file mode 100644 index 0000000..6c4f3f8 --- /dev/null +++ b/14/11.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 11 \v 12 \v 13 11. ሕዝቡም ጳውሎስ ያደረገውን ባዩ ጊዜ፣ድምፃቸውን ከፍ አድርገው፣በሊቃኦንኛ ቋንቋ፣«አማልክት በሰዎች መልክ ወደ እኛ ወርደዋል»አሉ።12. ስለዚህም ባርናባስ «ድያ» አሉት ፤ጳውሎስም ዋነኛ ተናጋሪ ስለ ነበር ፣«ሄርሜን»አሉት። +13. ቤተ ጣዖቱ በከተማው የድያ ውጪ የነበረው በሬዎችንና የአበባ ጉንጉን ይዞ ወደ ከተማይቱ በር መጣ፤እርሱና ሕዝቡም መስዋዕት ሊያቀርቡላቸው ፈለጉ። \ No newline at end of file diff --git a/14/14.txt b/14/14.txt new file mode 100644 index 0000000..3a16d4d --- /dev/null +++ b/14/14.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 14 \v 15 \v 16 14. ነገር ግን ሐዋርያቱ ባርናባስ ና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ግዜ ፣ልብሳቸውን ቀደው በመጮህ፤ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤15. እንዲህም አሉ፤«እናንተ ሰዎች»፤ለምን እነዚህን ነገሮች ትሰራላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፣ሰማያትን፣ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው።16. እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው። \ No newline at end of file