Tue Aug 08 2017 12:18:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 12:18:03 +03:00
parent 8f9328b09c
commit 8b5a60e1be
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 በዚሁ ጊዜ፣ ጳውሎስ ገንዘብ ይሰጠኛል ብሎ ፊልክስ ተስፋ ያደርግ ነበር፤ ስለዚህ ብዙ ጊዜ እያስጠራ ያነጋግረው ነበር። \v 27 ሁለት ዓመታት ባለፉ ጊዜ ግን ከፊሊክስ ቀጥሎ ጶርቅዮስ ፊስጦስ ገዢ ሆነ ፤ፊሊክስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈልጎ ጳውሎስን በዘብ ጥበቃ ስር እንዲቆይ ተወው
\v 26 በዚሁ ጊዜ፣ ጳውሎስ ገንዘብ ይሰጠኛል ብሎ ፊልክስ ተስፋ ያደርግ ነበር፤ ስለዚህ ብዙ ጊዜ እያስጠራ ያነጋግረው ነበር። \v 27 ከሁለት ዓመት በኋላ ግን፣ ከፊልክስ ቀጥሎ ጶርቅዮስ ፊስጦስ ገዢ ሆነ፤ ፊልክስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈልጎ ጳውሎስን በጥበቃ ሥር እንዲቆይ አደረገ

View File

@ -1 +1 @@
\c 25 \v 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ ገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ ለፊስጦስ በጳውሎስ ላይ ክስ አቀረቡ፤ ፊስጦስንም አጠንክረው ተናገሩት። \v 3 በመንገድም ላይ እንዲገድሉት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው ስለ ጳውሎስ እንዲያደላላቸው ፊስጦስን ለመኑት።
\c 25 \v 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ ገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ በጳውሎስ ላይ ክስ አቀረቡ፤ ፊስጦስንም አጠንክረው ተናገሩት። \v 3 በመንገድም ላይ እንዲገድሉት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው ስለ ጳውሎስ እንዲያደላላቸው ፊስጦስን ለመኑት።

View File

@ -385,7 +385,7 @@
"24-20",
"24-22",
"24-24",
"25-01",
"24-26",
"25-04",
"25-06",
"25-09",