diff --git a/24/26.txt b/24/26.txt index 7dda6f3..d5e28d1 100644 --- a/24/26.txt +++ b/24/26.txt @@ -1 +1 @@ -\v 26 በዚሁ ጊዜ፣ ጳውሎስ ገንዘብ ይሰጠኛል ብሎ ፊልክስ ተስፋ ያደርግ ነበር፤ ስለዚህ ብዙ ጊዜ እያስጠራ ያነጋግረው ነበር። \v 27 ሁለት ዓመታት ባለፉ ጊዜ ግን ከፊሊክስ ቀጥሎ ጶርቅዮስ ፊስጦስ ገዢ ሆነ ፤ፊሊክስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈልጎ ጳውሎስን በዘብ ጥበቃ ስር እንዲቆይ ተወው። \ No newline at end of file +\v 26 በዚሁ ጊዜ፣ ጳውሎስ ገንዘብ ይሰጠኛል ብሎ ፊልክስ ተስፋ ያደርግ ነበር፤ ስለዚህ ብዙ ጊዜ እያስጠራ ያነጋግረው ነበር። \v 27 ከሁለት ዓመት በኋላ ግን፣ ከፊልክስ ቀጥሎ ጶርቅዮስ ፊስጦስ ገዢ ሆነ፤ ፊልክስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈልጎ ጳውሎስን በጥበቃ ሥር እንዲቆይ አደረገ። \ No newline at end of file diff --git a/25/01.txt b/25/01.txt index 01aa268..4e47f1a 100644 --- a/25/01.txt +++ b/25/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 25 \v 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ አገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ ለፊስጦስ በጳውሎስ ላይ ክስ አቀረቡ፤ ፊስጦስንም አጠንክረው ተናገሩት። \v 3 በመንገድም ላይ እንዲገድሉት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው ስለ ጳውሎስ እንዲያደላላቸው ፊስጦስን ለመኑት። \ No newline at end of file +\c 25 \v 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ ሀገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ በጳውሎስ ላይ ክስ አቀረቡ፤ ፊስጦስንም አጠንክረው ተናገሩት። \v 3 በመንገድም ላይ እንዲገድሉት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው ስለ ጳውሎስ እንዲያደላላቸው ፊስጦስን ለመኑት። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 43d470b..67dc3f9 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -385,7 +385,7 @@ "24-20", "24-22", "24-24", - "25-01", + "24-26", "25-04", "25-06", "25-09",