Tue Aug 08 2017 10:48:01 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 10:48:02 +03:00
parent 74e8c71eef
commit 89a4e6beec
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 23 \v 1 ጳውሎስም ትኵር አድርጎ ወደ ሸንጎው በመመልከት፣ “ወንድሞች ሆይ፣ እኔ እስካሁን ድረስ፣ በእግዚአብሔር ፊት በንጹሕ ኅሊና ሁሉ ኖሬአለሁ” አለ። \v 2 ሊቀ ካህናቱ ሐናንያም ጳውሎስ አጠገብ የነበሩት ሰዎች አፉ ላይ እንዲመቱት አዘዛቸው። \v 3 በዚህ ጊዜ ፣ ጳውሎስም፣ “አንተ ነጭ ቀለም የተቀባ ግድግዳ፤ እግዚአብሔር ይመታናል። በሕግ መሠረት ልትፈርድብኝ የተቀመጥህ፣ ሕጉን ጥሰህ እኔ እንድመታ ታዛለህን?” አለው።
\c 23 \v 1 ጳውሎስም ትኵር አድርጎ ወደ ሸንጎው በመመልከት፣ “ወንድሞች ሆይ፣ እኔ እስካሁን ድረስ፣ በእግዚአብሔር ፊት በንጹሕ ኅሊና ሁሉ ኖሬአለሁ” አለ። \v 2 ሊቀ ካህናቱ ሐናንያም ጳውሎስ አጠገብ የነበሩትን ሰዎች አፉን እንዲመቱት አዘዛቸው። \v 3 በዚህ ጊዜ ጳውሎስ፣ “አንተ ነጭ ቀለም የተቀባህ ግድግዳ፣ እግዚአብሔር ይመታሃል። በሕጉ መሠረት ልትፈርድብኝ የተቀመጥህ፣ ሕጉን ጥሰህ እኔ እንድመታ ታዛለህን?” አለው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 በአጠገቡ ቆመው የነበሩትም፣ “የእግዚአብሔርን ሊቀ ካህናት እንዲህ ትሰድባለህን?” አሉ። \v 5 ጳውሎስም፣ “ወንድሞች ሆይ፤ ሊቀ ካህናት መሆኑን ባለማወቄ ነው፤ ምክንያቱም እንዲህ ተብሎ ተጽፎአል፤ በሕዝብህ አለቃ ላይ ክፉ ቃል ከአፍህ አይውጣ።”
\v 4 በአጠገቡ ቆመው የነበሩትም፣ “የእግዚአብሔርን ሊቀ ካህናት እንዴት ትሰድባለህን?” አሉ። \v 5 ጳውሎስም፣ “ወንድሞች ሆይ፤ ሊቀ ካህናት መሆኑን ባለማወቄ ነው፤ ምክንያቱም እንዲህ ተብሎ ተጽፎአል፤ በሕዝብህ አለቃ ላይ ክፉ ቃል ከአፍህ አይውጣ።”

View File

@ -361,7 +361,7 @@
"22-25",
"22-27",
"22-30",
"23-04",
"23-01",
"23-06",
"23-09",
"23-11",