Tue Aug 23 2016 20:47:54 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 20:47:59 -07:00
parent 29d11f1988
commit 8792b7681c
2 changed files with 5 additions and 0 deletions

4
07/43.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 43 43 የሞሎክን ድንኳን፣
ሬምፉም የሚባለውን አምላክ ኮከብም፣
ልታመልኳቸው የሠራችኋቸውን ምስሎችም ተቀበላችሁ፤
እኔም ከባቢሎን ወዲያ እስድዳችኋለሁ።’

1
07/44.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 44 \v 45 \v 46 44 አባቶቻችን የምስክሩ ድንኳን በምድረ በዳ ነበራቸው፤ ይኸውም ባየው ምሳሌ መሠረት መሥራት እንዳለበት እግዚአብሔር ሙሴን ሲያናግረው እንዳዘዘው ያለ ነው። 45 ይህ አባቶቻችን በተራቸው ከኢያሱ ጋር ወደ ምድሪቱ ያመጡት ድንኳን ነው። እግዚአብሔር በአባቶቻችን ፊት ባስወጣቸው አሕዛብ አገር ውስጥ ሲገቡ ይህ ሆነ። እስከ ዳዊት ዘመን ድረስ እንደዚህ ነበር፤ 46 ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አገኘ፣ ለያዕቆብ አምላክም ማደሪያ ስፍራን ለማግኘት ለመነ።