Tue Aug 23 2016 09:36:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
3ecb0e54cc
commit
29d11f1988
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 31 \v 32 31 ሙሴ እሳቱን ሲያይ በሚታየው ተደነቀ፤ ሊመለከተው ሲቀርብም፣ እንዲህ የሚል የጌታ ድምፅ መጣ፤ 32 ‘እኔ የአባቶችህ አምላክ፣ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅም አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ ነኝ።’ ሙሴ ተንቀጠቀጠ፣ መመልከትም አልቻለም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 33 \v 34 33 ጌታም ለሙሴ እንዲህ አለ፤ ‘የቆምህበት ስፍራ ቅዱስ ስፍራ ነውና ጫማህን አውልቅ። 34 በግብፅ ውስጥ ያሉትን የሕዝቦቼን ሥቃይ በእርግጥ አይቻለሁ፤ የሥቃይ ጩኸታቸውን ሰምቻለሁ፤ ላድናቸውም ወርጃለሁ አሁን ና፣ ወደ ግብፅ እልክሃለሁ።’
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 35 \v 36 \v 37 35 “በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው?” ባሉ ጊዜ ተቀባይነትን ያሳጡት ይህ ሙሴ፦ እግዚአብሔር ገዥም ታዳጊም አድርጎ የላከው ነው። እግዚአብሔር ሙሴን በቊጥቋጦው ውስጥ በታየው መልአክ እጅ ላከው። 36 በግብፅና በቀይ ባሕር፣ በአርባ ዓመታቱ ወቅትም በምድረ በዳ ተአምራትንና ምልክቶችን ካደረገ በኋላ፣ ሙሴ ሕዝቡን ከግብፅ አወጣቸው። 37 ‘እግዚአብሔር ከወንድሞቻችሁ መካከል እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሣላችኋል’ ብሎ ለእስራኤል ሕዝብ የተናገረው ያው ሙሴ ነው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 38 \v 39 \v 40 38 ይህ ሰው ሲና ተራራ ላይ ያናግረው ከነበረው መልአክ ጋር በምድረ በዳው በጉባኤ ውስጥ የነበረ ሰው ነው። ይህ ሰው ከአባቶችችን ጋር ነበረ፤ ይህ ለእኛ ሊሰጥ ሕያው ቃልን የተቀበለ ሰውም ነው። 39 ይህ አባቶቻችን ለመታዘዝ እምቢ ያሉት ሰው ነው፤ አባቶቻችንም ገፉት፤ በልባቸውም ወደ ግብፅ ተመለሱ። 40 በዚያ ጊዜ አሮንን እንዲህ አሉት፤ ‘የሚመሩንን አማልክት ሥራልን። ከግብፅ ምድር መርቶ ያወጣን ይህ ሙሴ፣ ምን እንዳጋጠመው አናውቅም።
|
Loading…
Reference in New Issue