Tue Aug 23 2016 09:34:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
3437d742c3
commit
3ecb0e54cc
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 17 \v 18 \v 19 17 እግዚአብሔር ለአብርሃም ገብቶት የነበረው የተስፋ ቃል ጊዜ ሲቃረብ፤ ሕዝቡ በግብፅ ውስጥ አደጉ በዙም፤ 18 በግብፅ ሌላ ንጉሥ፣ ስለ ዮሴፍ ያላወቀ ንጉሥ እስከ ተነሣ ድረስ። 19 ይኸው ንጉሥ ሕዝባችንን አታለለ፣ አባቶቻችንንም አስጨነቀ፣ ሕፃናታቸውን በሕይወት እንዳይኖሩ ወደ ውጭ መጣል ነበረባቸው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 20 \v 21 20 በዚያ ጊዜ ሙሴ ተወለደ፤ እርሱ በእግዚአብሔር ፊት በጣም ያማረ ነበር፣ በአባቱ ቤትም ሦስት ወር አደገ። 21 ወንዝ ውስጥ ሲጣል፣ የፈርዖን ሴት ልጅ ወስዳ እንደ ልጇ አሳደገችው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 22 \v 23 \v 24 \v 25 22 ሙሴ በግብፃውያን ትምህርት ሁሉ የሠለጠነ ነበር፤ በንግግሩና በሥራው ታላቅ ሰው ነበር። 23 አርባ ዓመት ሲሆነው ወንድሞቹን፣ የእስራኤልን ልጆች የመጎብኘት ሐሳብ ወደ ልቡ መጣ። 24 አንድ እስራኤላዊ ሲጠቃ አይቶ፣ ሙሴ ተከላከለለት፣ ግብፃዊውንም በመምታት የተጠቃውን ተበቅሎ ገደለው፤ 25 ሙሴ በእርሱ እጅ እግዚአብሔር እያዳናቸው መሆኑን ወንድሞቹ ያስተውላሉ ብሎ ዐሰበ፣ ነገር ግን አላስተዋሉም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 26 \v 27 \v 28 26 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ እየታጣሉ ወደ ነበሩ እስራኤላውያን መጣ፤ እርስ በርስ ሊያስታርቃቸው ሞከር፤ ‘እናንተ ሰዎች ሆይ፣ ወንድማማቾች ናችሁ፤ እርስ በርስ ለምን ትጎዳዳላችሁ?’ አለ። 27 ነገር ግን ባልንጀራውን የጎዳው ሙሴን ገፈተረው፤ “በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው? ግብፃዊውን ትናንት እንደገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ትፈልጋለህ?” አለ።
|
Loading…
Reference in New Issue