Tue Aug 23 2016 09:32:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
89076a5a53
commit
3437d742c3
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 6 \v 7 \v 8 6 እግዚአብሔር ለአብርሃም እንደዚህ እየተናገረው ነበር፤ ይኸውም ዘሮቹ ለተወሰነ ጊዜ በባዕድ ምድር እንደሚኖሩ፣ እዚያ ያሉ ኗሪዎችም በባርነት ውስጥ እንደሚያስገቧቸውና ለአራት መቶ ዓመታት እንደሚያስጨንቋቸው ነው። 7 ‘በባርነት የሚኖሩበትን ሕዝብም እፈርድበታለሁ፣ ከዚያም በኋላ ይወጣሉ በዚህም ስፍራ ያመልኩኛል’ አለ እግዚአብሔር። 8 እግዚአብሔር ለአብርሃም የግዝረትን ኪዳን ሰጠው፤ አብርሃምም የይስሐቅ አባት ሆነ ይስሐቅንም በስምንተኛው ቀን ገረዘው፤ ይስሐቅ የያዕቆብ አባት ሆነ፣ ያዕቆብም የዐሥራ ሁለቱ አለቆች አባት።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 9 \v 10 9 አለቆች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነሣሡ፤ ወደ ግብፅም ሸጡት፣ እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበረ፤ 10 ከመከራውም ሁሉ አዳነው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊትም ሞገስና ጥበብ ሰጠው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ባለው ሁሉ ላይ ገዥ አደረገው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 11 \v 12 \v 13 11 በመላው ግብፅና በከነዓን ራብና ትልቅ ጭንቀት መጣ፤ አባቶቻችንም ምንም ምግብ አላገኙም። 12 ነገር ግን ያዕቆብ እህል በግብፅ ውስጥ እንደ ነበረ ሲሰማ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ አባቶቻችንን ላካቸው። 13 በሁለተኛው ጊዜ ዮሴፍ ለወንድሞቹ ራሱን ገለጠ፤ የዮሴፍ ቤተ ሰብም ከፈርዖን ጋር ተዋወቀ።
|
Loading…
Reference in New Issue