Mon Aug 07 2017 15:03:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 15:03:26 +03:00
parent 737a8ee925
commit 865ad99216
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 20 \v 1 ሁከቱ ካበቃ በኋላ፣ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርቱን አስጠርቶ አበረታታቸው። ከዚያም ተሰናበታቸውና ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣ። \v 2 በእነዚያም አካባቢዎች እያለፈ ያመኑትን እጅግ ካበረታታ በኋላ፣ ወደ ግሪክ ገባ። \v 3 በዚያም ሦስት ወር ከቈየ በኋላ፣ ወደ ሶርያ በመርከብ ለመሄድ እያስሲያስብ ሳለ አይሁድ አሤሩበት፤ ስለዚህ በመቄዶንያ አድርጎ ለመመለስ ወሰነ።
\c 20 \v 1 ሁከቱ ካበቃ በኋላ፣ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርቱን አስጠርቶ አበረታታቸው። ከዚያም ተሰናበታቸውና ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣ። \v 2 በእነዚያም አካባቢዎች እያለፈ ያመኑትን እጅግ ካበረታታ በኋላ፣ ወደ ግሪክ ገባ። \v 3 በዚያም ሦስት ወር ከቈየ በኋላ፣ ወደ ሶርያ በመርከብ ለመሄድ እያሰበ ሳለ፣ አይሁድ አሤሩበት፤ ስለዚህ በመቄዶንያ አድርጎ ለመመለስ ወሰነ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 እስከ እስያ የሸኙትም የቤርያው የጴጥሮስ ልጅ ሱሲ፣ ከተሰሎንቄ የመጡት አርስጥሮኮስና ሲኮንዱስ፣ የደርቤኑ ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ፣ እንዲሁም ከእስያ የመጡት ቲኪቆስና ጥሮፊሞስ ነበሩ። \v 5 እነርሱም ወደ ፊታችን ቀድመው በጢሮአዳ ጠበቁን። \v 6 እኛም ከቂጣ በዓል ቀን በኋላ፣ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሥተን በአምስት ቀን ውስጥ በጢሮአዳ ደረስንባቸው። እዚያም ሰባት ቀን ተቀመጥን።
\v 4 እስከ እስያ የሸኙትም የቤርያው ሲሲጳየጴጥሮስ ልጅ ሱሲ፣ ከተሰሎንቄ የመጡት አርስጥሮኮስና ሲኮንዱስ፣ የደርቤኑ ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ፣ እንዲሁም ከእስያ የመጡት ቲኪቆስና ጥሮፊሞስ ነበሩ። \v 5 እነርሱም ወደ ፊታችን ቀድመው በጢሮአዳ ጠበቁን። \v 6 እኛም ከቂጣ በዓል ቀን በኋላ፣ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሥተን በአምስት ቀን ውስጥ በጢሮአዳ ደረስንባቸው። እዚያም ሰባት ቀን ተቀመጥን።

View File

@ -318,7 +318,7 @@
"19-33",
"19-35",
"19-38",
"20-04",
"20-01",
"20-07",
"20-09",
"20-11",