Mon Aug 07 2017 15:01:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
ab77521c00
commit
737a8ee925
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\c 20 \v 1 ሁከቱ ካቆመ በኋላ፣ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርቱን አስጠርቶ አበረታታቸው። ከዚያም ተሰናበታቸውና ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣ። \v 2 በእነዚያም አካባቢ እያለፈ ያመኑትን እጅግ ካበረታታ በኋላ፣ ወደ ግሪክ ገባ። \v 3 እዚያም ሦስት ወር ተቀምጦ ወደ ሶርያ ለመሄድ ሲያስብ ሳለ አይሁድ አሤሩበት፤ ስለዚህ በመቄዶንያ አድርጎ ለመመለስ ወሰነ።
|
||||
\c 20 \v 1 ሁከቱ ካበቃ በኋላ፣ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርቱን አስጠርቶ አበረታታቸው። ከዚያም ተሰናበታቸውና ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣ። \v 2 በእነዚያም አካባቢዎች እያለፈ ያመኑትን እጅግ ካበረታታ በኋላ፣ ወደ ግሪክ ገባ። \v 3 በዚያም ሦስት ወር ከቈየ በኋላ፣ ወደ ሶርያ በመርከብ ለመሄድ እያስሲያስብ ሳለ አይሁድ አሤሩበት፤ ስለዚህ በመቄዶንያ አድርጎ ለመመለስ ወሰነ።
|
Loading…
Reference in New Issue