Mon Aug 07 2017 12:29:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 12:29:26 +03:00
parent 29732ad100
commit 856da906d1
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ሌሎች ያላመኑ አይሁድ ግን፣ በቅንዓት በመነሣሣትና ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ በመክበብም፣ ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። \v 6 ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለ ሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮኹ ነበር፤« እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ \v 7 እነዚህ ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።»
\v 5 ሌሎች ያላመኑ አይሁድ ግን፣ በቅንዓት በመነሣሣትና ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ በመክበብም፣ ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። \v 6 ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለ ሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮኹ ነበር፤ «እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ \v 7 ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው እነዚህ ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።»

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ሕዝቡና የከተማው ሹሞች እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ ታወኩ ኪያሶንና ከሌሎቹም። \v 9 የገንዘብ ዋስትና ተቀብለው ለቀቁአቸው።
\v 8 ሕዝቡና የከተማው ሹሞች እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ፣ ታወኩ። ከኢያሶንና ከሌሎቹም። \v 9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም። የገንዘብ ዋስትና ተቀብለው ለቀቁአቸው።

View File

@ -277,7 +277,7 @@
"16-40",
"17-01",
"17-03",
"17-08",
"17-05",
"17-10",
"17-13",
"17-16",