From 856da906d1b8f5649e17df743ad97feee41a759a Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Mon, 7 Aug 2017 12:29:26 +0300 Subject: [PATCH] Mon Aug 07 2017 12:29:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 17/05.txt | 2 +- 17/08.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 3 files changed, 3 insertions(+), 3 deletions(-) diff --git a/17/05.txt b/17/05.txt index b457e62..9ccac2a 100644 --- a/17/05.txt +++ b/17/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 ሌሎች ያላመኑ አይሁድ ግን፣ በቅንዓት በመነሣሣትና ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ በመክበብም፣ ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። \v 6 ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለ ሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮኹሁ ነበር፤« እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ \v 7 እነዚህ ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።» \ No newline at end of file +\v 5 ሌሎች ያላመኑ አይሁድ ግን፣ በቅንዓት በመነሣሣትና ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ በመክበብም፣ ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። \v 6 ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለ ሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮኹ ነበር፤ «እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ \v 7 ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው እነዚህ ሰዎች የቄሣርን ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።» \ No newline at end of file diff --git a/17/08.txt b/17/08.txt index 4c3e982..bb6458d 100644 --- a/17/08.txt +++ b/17/08.txt @@ -1 +1 @@ -\v 8 ሕዝቡና የከተማው ሹሞች እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ ታወኩ ኪያሶንና ከሌሎቹም። \v 9 የገንዘብ ዋስትና ተቀብለው ለቀቁአቸው። \ No newline at end of file +\v 8 ሕዝቡና የከተማው ሹሞች እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ፣ ታወኩ። ከኢያሶንና ከሌሎቹም። \v 9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም። የገንዘብ ዋስትና ተቀብለው ለቀቁአቸው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 30468ef..c51edda 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -277,7 +277,7 @@ "16-40", "17-01", "17-03", - "17-08", + "17-05", "17-10", "17-13", "17-16",