Thu Aug 25 2016 07:49:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:49:02 -07:00
parent f479cc4835
commit 856a37b4e9
12 changed files with 13 additions and 13 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 3 ጳውሎስም፣”ታዲያ፣ በምን ተጠመቃችሁ?” አላቸው። እነርሱም፣ “የተጠመቅነው በዮሐንስ ጥምቀት ነው” አሉት። 4 ጳውሎስም “ዮሐንስ ያጠመቀው በንሰሓ ጥምቀት ነው፤ ሰዎች ከእነርሱ በኋላ በሚመጣው፣ በኢየሱስ ማመን እንደሚገባቸውም ነገራቸው” ብሎ አላቸአው።
3 \v 3 ጳውሎስም፣”ታዲያ፣ በምን ተጠመቃችሁ?” አላቸው። እነርሱም፣ “የተጠመቅነው በዮሐንስ ጥምቀት ነው” አሉት። 4 \v 4 ጳውሎስም “ዮሐንስ ያጠመቀው በንሰሓ ጥምቀት ነው፤ ሰዎች ከእነርሱ በኋላ በሚመጣው፣ በኢየሱስ ማመን እንደሚገባቸውም ነገራቸው” ብሎ አላቸአው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ፣ በጌታ ኢየሱስ ስም ተጠመቁ። 6 ጳውሎስም እጆቹን በሰዎቹ ላይ በጫነ ጊዜ፣ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፤ እነርሱም በተለየ ቋንቋ መናገርና መተንበይ ጀመሩ። 7 ቁጥራቸውም ዐሥራ ሁለት ሰዎች ያህል ነበረ።
5 \v 5 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ፣ በጌታ ኢየሱስ ስም ተጠመቁ። 6 \v 6 ጳውሎስም እጆቹን በሰዎቹ ላይ በጫነ ጊዜ፣ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፤ እነርሱም በተለየ ቋንቋ መናገርና መተንበይ ጀመሩ። 7 \v 7 ቁጥራቸውም ዐሥራ ሁለት ሰዎች ያህል ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8 ጳውሎስ ከዚህ በኋላ ወደ ምኩራብ ገብቶ ሦስት ወር ያህል በድፍረት ይናገር ነበር፤ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እየገለጠ ሰዎችንም ያነጋግር ነበር። 9 አንዳንድ አይሁድ ግን ልባቸውን አደንድነው በመቃወም በሕዝቡ ፊት የክርስቶስን መንገድ ተሳደቡ፤ ስለዚህ ጳውሎስ ትቶአቸው ሄደ፤ ያመኑትንም ከእርሱ አራቀ። ጢራኖስ በሚባል የትምህርት አዳራሽም በየዕለቱ ንግግር ያደርግ ጀመር፤ 10 በእስያ የሚኖሩ ቸይሁድና ግሪኮችም ሁሉ የጌታን ቃል እስኪሰሙ ድረስ፣ ሁለት ዓመት ያህል ቀጠለ።
8 \v 8 ጳውሎስ ከዚህ በኋላ ወደ ምኩራብ ገብቶ ሦስት ወር ያህል በድፍረት ይናገር ነበር፤ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እየገለጠ ሰዎችንም ያነጋግር ነበር። 9 \v 9 አንዳንድ አይሁድ ግን ልባቸውን አደንድነው በመቃወም በሕዝቡ ፊት የክርስቶስን መንገድ ተሳደቡ፤ ስለዚህ ጳውሎስ ትቶአቸው ሄደ፤ ያመኑትንም ከእርሱ አራቀ። ጢራኖስ በሚባል የትምህርት አዳራሽም በየዕለቱ ንግግር ያደርግ ጀመር፤ 10 \v 10 በእስያ የሚኖሩ ቸይሁድና ግሪኮችም ሁሉ የጌታን ቃል እስኪሰሙ ድረስ፣ ሁለት ዓመት ያህል ቀጠለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11 እግዚአብሔር በጳውሎስ እጅ ታላላቅ ታምራት ያደርግ ነበር፤ 12 ስለዚህ ከጳውሎስ አካል ጨርቅ ወይም ልብስ ሲወሰድ የታመሙት ይፈወሱ ነበር፤ አጋንንትም ከሰዎች ይወጡ ነበር።
11 \v 11 እግዚአብሔር በጳውሎስ እጅ ታላላቅ ታምራት ያደርግ ነበር፤ 12 \v 12 ስለዚህ ከጳውሎስ አካል ጨርቅ ወይም ልብስ ሲወሰድ የታመሙት ይፈወሱ ነበር፤ አጋንንትም ከሰዎች ይወጡ ነበር።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13 አጋንንት እናስወጣለን እያሉ ከቦታ ቦታ የሚዞሩ አይሁድ ነበሩ፤ እነርሱም የኢየሱስን ስም ለገዛ ጥቅማቸው ለማዋል፣ በክፉ መናፍስት ላይ እየጠሩ፣ “እንድትወጡ ጳውሎስ በሚሰብከው በኢየሱስ እናዛችኋለን” ይሉ ነበር።
14 ይህን ያደርጉ የነበሩትም የአይሁድ የካህናት አለቃ የነበረው የአስቄዋ ሰባት ወንድ ልጆች ነበሩ።
13 \v 13 አጋንንት እናስወጣለን እያሉ ከቦታ ቦታ የሚዞሩ አይሁድ ነበሩ፤ እነርሱም የኢየሱስን ስም ለገዛ ጥቅማቸው ለማዋል፣ በክፉ መናፍስት ላይ እየጠሩ፣ “እንድትወጡ ጳውሎስ በሚሰብከው በኢየሱስ እናዛችኋለን” ይሉ ነበር።
14 \v 14 ይህን ያደርጉ የነበሩትም የአይሁድ የካህናት አለቃ የነበረው የአስቄዋ ሰባት ወንድ ልጆች ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15 ክፉው መንፈስም፣ “ኢየሱስን ዐውቀዋለሁ፤ ጳውሎስንም ዐውቃለሁ፤ ለመሆኑ እናንተ እነማንናችሁ?” ብለው መለሱላቸው። 16 ክፉ መንፈስ ያለበትም ሰው ዘሎ ያዛቸው፤በርትቶባቸውም እስኪበቃቸው ድረስ ደበደባቸው። ቆስለውም ከዚያ ቤት ዕራቁታቸውን ሸሹ። 17 ይህም በኤፌሶን ይኖሩ በነበሩ የአይሁድና ግሪኮችም ሁሉ ዘንድ ታወቀ። እነርሱም ሁሉ በፍርሀት ተዋጡ፤ የጌታ ኢየሱስም ስም ተከበረ።
15 \v 15 ክፉው መንፈስም፣ “ኢየሱስን ዐውቀዋለሁ፤ ጳውሎስንም ዐውቃለሁ፤ ለመሆኑ እናንተ እነማንናችሁ?” ብለው መለሱላቸው። 16 \v 16 ክፉ መንፈስ ያለበትም ሰው ዘሎ ያዛቸው፤በርትቶባቸውም እስኪበቃቸው ድረስ ደበደባቸው። ቆስለውም ከዚያ ቤት ዕራቁታቸውን ሸሹ። 17 \v 17 ይህም በኤፌሶን ይኖሩ በነበሩ የአይሁድና ግሪኮችም ሁሉ ዘንድ ታወቀ። እነርሱም ሁሉ በፍርሀት ተዋጡ፤ የጌታ ኢየሱስም ስም ተከበረ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 \v 20 18 ደግሞም ካመኑት ብዙዎቹ መጥተው ቀደም ሲል ያደረጉትን ክፉ ነገር ሳይሸሽጉ ይናዘዙ ነበር። 19 አስማተኞችም የጥንቆላ መጽሐፋቸውን ሰብስበው እያመጡ በሰው ሁሉ ፊት አቃጠሉ፤ ዋጋቸውም ሲተመን ሃምሳ ሺህ ጥሬ ብር ሆነ። 20 በዚህም መሠረት የጌታ ቃል በስፋትና በኅይል ተሠራጨ።
18 \v 18 ደግሞም ካመኑት ብዙዎቹ መጥተው ቀደም ሲል ያደረጉትን ክፉ ነገር ሳይሸሽጉ ይናዘዙ ነበር። 19 \v 19 አስማተኞችም የጥንቆላ መጽሐፋቸውን ሰብስበው እያመጡ በሰው ሁሉ ፊት አቃጠሉ፤ ዋጋቸውም ሲተመን ሃምሳ ሺህ ጥሬ ብር ሆነ። 20 \v 20 በዚህም መሠረት የጌታ ቃል በስፋትና በኅይል ተሠራጨ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 21 ጳውሎስ በኤፌሶን የነበረውን አገልግሎቱን ከፈጸመ በኋላ፣ በመቄዶንያና በአካይያ አድርጎ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ ሆኖ ወሰነ፤ ደግሞም፣ “እዚያ ከደረስሁ ነኋላም ሮሜን ማየት ይገባኛል” አለ። 22 ሲረዱት ከነበሩት ደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን፣ ጢሞቴዎስንና ኤርስጦንን ወደ መቄዶንያ ላካቸው። እርሱ ራሱ ግን ጥቂት ጊዜ በእስያ ቆየ።
21 \v 21 ጳውሎስ በኤፌሶን የነበረውን አገልግሎቱን ከፈጸመ በኋላ፣ በመቄዶንያና በአካይያ አድርጎ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ ሆኖ ወሰነ፤ ደግሞም፣ “እዚያ ከደረስሁ ነኋላም ሮሜን ማየት ይገባኛል” አለ። 22 \v 22 ሲረዱት ከነበሩት ደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን፣ ጢሞቴዎስንና ኤርስጦንን ወደ መቄዶንያ ላካቸው። እርሱ ራሱ ግን ጥቂት ጊዜ በእስያ ቆየ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 በዚህ ጊዜ የጌታ መንገድ በተመለከተ በኤፌሶን ትልቅ ሁከት ተነሣ። 24 ድሜጥሮስ የሚባል አንድ ብር ሠሪም የዲያናን ምስል ከብር እያበጀ ለአንጥረኞች ትልቅ ገቢ ያስገኝላቸው ነበር። 25 በዚህ ሙያ ላይ የተሰማሩትንም ብዙ ሠራተኞች ሰብስቦ፣ “ሰዎች ሆይ፤ በዚህ ሙያችን ብዙ ገንዘብ እንደምናገኝ ታውቃላችሁ።
23 \v 23 በዚህ ጊዜ የጌታ መንገድ በተመለከተ በኤፌሶን ትልቅ ሁከት ተነሣ። 24 \v 24 ድሜጥሮስ የሚባል አንድ ብር ሠሪም የዲያናን ምስል ከብር እያበጀ ለአንጥረኞች ትልቅ ገቢ ያስገኝላቸው ነበር። 25 \v 25 በዚህ ሙያ ላይ የተሰማሩትንም ብዙ ሠራተኞች ሰብስቦ፣ “ሰዎች ሆይ፤ በዚህ ሙያችን ብዙ ገንዘብ እንደምናገኝ ታውቃላችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 26 ይህ ጳውሎስ በኤፌሶን ብቻ ሳይሆን፣ ከብዙ በጥቂቱ በእስያ ሁሉ አብዛኛውን ሕዝብ በቃላት እያባበለ ከእኛ ማራቁን እያያችሁና እየሰማችሁ ነው። በእጅ የሚሠሩ አማልክት የሉም እያላቸው ነው። 27 የእኛ ሞያዊ ጥበብ አላስፈላጊ መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ የታላቅዋ አምላክ የዲያና ቤተ መቅደስም እንደ ከንቱ ነገር የመቁጠር አደጋ ያሠጋል፤ እስታ ሁሉና ዓለሙ የሚያመልካት ይህች አምላክም ዝናዋን ታጣለች።”
26 \v 26 ይህ ጳውሎስ በኤፌሶን ብቻ ሳይሆን፣ ከብዙ በጥቂቱ በእስያ ሁሉ አብዛኛውን ሕዝብ በቃላት እያባበለ ከእኛ ማራቁን እያያችሁና እየሰማችሁ ነው። በእጅ የሚሠሩ አማልክት የሉም እያላቸው ነው። 27 \v 27 የእኛ ሞያዊ ጥበብ አላስፈላጊ መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ የታላቅዋ አምላክ የዲያና ቤተ መቅደስም እንደ ከንቱ ነገር የመቁጠር አደጋ ያሠጋል፤ እስታ ሁሉና ዓለሙ የሚያመልካት ይህች አምላክም ዝናዋን ታጣለች።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 \v 29 28 ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ፣ በቁጣ ተሞልተው፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ጮኹ። 29 ከተማው ሁሉ ድብልቅልቁ ወጣ፤ ሕዝቡም በአንድ ላይ ገንፍለው ወደ ቲያትር ማሳያው ቦታ ገቡ። ከመቄዶንያ የመጡትንም የጳውሎስን የጉዞ ባልደረቦች፣ ጋይዮስንና አርስጥሮኮስን ያዙአቸው።
28 \v 28 ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ፣ በቁጣ ተሞልተው፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ጮኹ። 29 \v 29 ከተማው ሁሉ ድብልቅልቁ ወጣ፤ ሕዝቡም በአንድ ላይ ገንፍለው ወደ ቲያትር ማሳያው ቦታ ገቡ። ከመቄዶንያ የመጡትንም የጳውሎስን የጉዞ ባልደረቦች፣ ጋይዮስንና አርስጥሮኮስን ያዙአቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 \v 31 \v 32 30 ጳውሎስ ወደ ሕዝቡ ጋጋታ ሊደባለቅ ፈልጎ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ከለከሉት። 31 ደግሞም፣የጳውሎስ ወዳጆች የነበሩ አንዳንድ የአካባቢ ሹሞች ጳውሎስ ወደ ቲያትር ማሳያ ቦታ እንዳይገባ መልእክት ላኩበት። 32 ሕዝቡ ሁሉ ግራ ስለ ተጋባ፣ አንዳንዶቹ ስለ አንድ ነገር ሲጮኹ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ስለ ሌላ ነገር ይጮኹ ነበር። አብዛኛዎቹ ደግሞ ለምን ተሰብስበው እንደ ወጡ እንኳ አያውቁም ነበር።
\v 31 \v 32 30 \v 30 ጳውሎስ ወደ ሕዝቡ ጋጋታ ሊደባለቅ ፈልጎ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ከለከሉት። 31 ደግሞም፣የጳውሎስ ወዳጆች የነበሩ አንዳንድ የአካባቢ ሹሞች ጳውሎስ ወደ ቲያትር ማሳያ ቦታ እንዳይገባ መልእክት ላኩበት። 32 ሕዝቡ ሁሉ ግራ ስለ ተጋባ፣ አንዳንዶቹ ስለ አንድ ነገር ሲጮኹ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ስለ ሌላ ነገር ይጮኹ ነበር። አብዛኛዎቹ ደግሞ ለምን ተሰብስበው እንደ ወጡ እንኳ አያውቁም ነበር።