Thu Aug 25 2016 07:47:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:47:02 -07:00
parent 820c15569e
commit f479cc4835
5 changed files with 8 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
22. \v 22 ጳውሎስ ቂሣርያ በደረሰ ጊዜ ፣ በኢየሩሳሌም ወደ ነበረችው ቤተ ክርስቲያን ወጥቶ ስችላምታ አቀረበላቸው ና ወደ አንጾኪያ ወረደ። 23. \v 23 በዚያም ጥቂት ጊዜ ከተቀመጠ በኋላ፣ ጳውሎስ ተለይቶአቸው በገላትያና በፍርግያ በኩል ዐልፎ ደቀመዛሙርቱን ሁሉ አበረታታ።
\v 22 ጳውሎስ ቂሣርያ በደረሰ ጊዜ ፣ በኢየሩሳሌም ወደ ነበረችው ቤተ ክርስቲያን ወጥቶ ስችላምታ አቀረበላቸው ና ወደ አንጾኪያ ወረደ። \v 23 በዚያም ጥቂት ጊዜ ከተቀመጠ በኋላ፣ ጳውሎስ ተለይቶአቸው በገላትያና በፍርግያ በኩል ዐልፎ ደቀመዛሙርቱን ሁሉ አበረታታ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24. አንድ ትውልዱ እስክንድርያዊ የሆነ አጵሎስ የሚባል የአይሁድ ሰው ወደ ኤፌሶን መጣ። እርሱም የንግግር ችሎታና በቂ የቅዱሳት መጻሕፍት ዕውቀት ያለው ሰው ነበር። 25. አጵሎስ የጌታን ትምህርት በሚገባ የተማረ ሰው ነበር። በመንፈሱም ተነቃቅቶ ስለ ኢየሱስ በትክክል እየተናገረ ያስተምር ነበር፤ ነገር ግን የሚያውቀው ስለዮሐንስ ጥምቀት ብቻ ነበር። 26. አጵሎስ በምኩራብ በድፍረት መናገር ጀመረ። ነገር ግን ጵርስቅላና አቂላ በሰሙት ጊዜ፣ ወደ እርሱ ቀርበው ስለ እግዚአብሔር መንገድ ይበልጥ በትክክል አብራሩለት።
\v 24 አንድ ትውልዱ እስክንድርያዊ የሆነ አጵሎስ የሚባል የአይሁድ ሰው ወደ ኤፌሶን መጣ። እርሱም የንግግር ችሎታና በቂ የቅዱሳት መጻሕፍት ዕውቀት ያለው ሰው ነበር። \v 25 አጵሎስ የጌታን ትምህርት በሚገባ የተማረ ሰው ነበር። በመንፈሱም ተነቃቅቶ ስለ ኢየሱስ በትክክል እየተናገረ ያስተምር ነበር፤ ነገር ግን የሚያውቀው ስለዮሐንስ ጥምቀት ብቻ ነበር። \v 26 አጵሎስ በምኩራብ በድፍረት መናገር ጀመረ። ነገር ግን ጵርስቅላና አቂላ በሰሙት ጊዜ፣ ወደ እርሱ ቀርበው ስለ እግዚአብሔር መንገድ ይበልጥ በትክክል አብራሩለት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 \v 28 27. እርሱም ወደ አካይያ ማለፍ በፈለገ ጊዜ ፣ ወንድሞች አብረታቱት፤ በአካይያ የነበሩ ደቀ መዛሙርትም እንዲቀበሉት ጻፉላቸው። እዚያ በደረሰ ጊዜም፣ በጸጋ ያመኑትን እጅግ ረዳቸው ። 28. ከቅዱሳት መጻሕፍት እያስደገፈም፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ አይሁድን በሕዝብ ፊትና በመጋፈጥ ተከራከራቸው።
\v 27 እርሱም ወደ አካይያ ማለፍ በፈለገ ጊዜ ፣ ወንድሞች አብረታቱት፤ በአካይያ የነበሩ ደቀ መዛሙርትም እንዲቀበሉት ጻፉላቸው። እዚያ በደረሰ ጊዜም፣ በጸጋ ያመኑትን እጅግ ረዳቸው። \v 28 ከቅዱሳት መጻሕፍት እያስደገፈም፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ አይሁድን በሕዝብ ፊትና በመጋፈጥ ተከራከራቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\c 19 \v 1 \v 2 1 አጵሎስ በቆሮንቶስ በነበረ ጊዜ፣ ጳውሎስ በላይኛው ሀገር አድርጎ ወደ ኤፌሶን ከተማ መጣ፤ በዚያም አንዳንድ ደቀ መዛሙርት አገኘ። ጳውሎስም፣ “ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀብላችኋል? አላቸው። እነርሱም፣ “አልተቀበልንም፤ እንዲያውም መንፈስ ቅዱስ መኖሩን አልሰማንም” አሉት።
\c 19 1 \v 1 አጵሎስ በቆሮንቶስ በነበረ ጊዜ፣ ጳውሎስ በላይኛው ሀገር አድርጎ ወደ ኤፌሶን ከተማ መጣ፤ በዚያም አንዳንድ ደቀ መዛሙርት አገኘ። \v 2 ጳውሎስም፣ “ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀብላችኋል? አላቸው። እነርሱም፣ “አልተቀበልንም፤ እንዲያውም መንፈስ ቅዱስ መኖሩን አልሰማንም” አሉት።

View File

@ -293,6 +293,9 @@
"18-14",
"18-16",
"18-18",
"18-20"
"18-20",
"18-22",
"18-24",
"18-27"
]
}