Thu Aug 03 2017 12:01:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-03 12:01:38 +03:00
parent 296abffb34
commit 83f763b268
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 እኛ ያላዘዝናቸው አንዳንድ ሰዎች ከእኛ ዘንድ መጥተው ነፍሳችሁን በሚያስጨንቅ ትምህርት እንዳስቸገሩአችሁ ሰምተናል። \v 25 ስለዚህ በአንድ ልብ ሆነን ሰዎችን መርጠን ከወዳጆቻችን ከበርናባስና ከጳውሎስ ጋር ወደ እናንተ መላክ ለሁላችንም መልካም መስሎ ታየን፤ \v 26 እነዚህ ሰዎች ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሲሉ ለሕይወታቸው እንኳ ያልሳሱ ናቸው።
\v 24 እኛ ያላዘዝናቸው አንዳንድ ሰዎች ከእኛ ዘንድ መጥተው ነፍሳችሁን በሚያስጨንቅ ትምህርት እንዳስቸገሩአችሁ ሰምተናል። \v 25 ስለዚህ በአንድ ልብ ሆነን ሰዎችን መርጠን ከወዳጆቻችን ከበርናባስና ከጳውሎስ ጋር ወደ እናንተ መላክ ለሁላችንም መልካም መስሎ ታየን፤ \v 26 እነዚህ ሰዎች ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሲሉ ለሕይወታቸው እንኳ ያልሣሡ ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 ይህንኑ እንዲነግሯችሁ ይሁዳንና ሲላስ ወደ እናንተ ልከናል፤ \v 28 ከእነዚህ አስፈላጊ ነገሮች በላይ ከባድ ሸክም እንድንጭንባችሁ፣የመንፈስ ቅዱሳና እኛ ፈቅደናል፤ \v 29 ይኸውም ለጣዖት ከተሰዋ ነገር ፣ከደም፣ከተነቀ እንዱሁም ከዝሙት እንድትርቁ ነው። ራሳችሁን ከእነዚህ ብትጠብቁ መልካም ይሆንላችኋል፤ ደህና ሁኑ።»
\v 27 ይህንኑ እንዲነግሯችሁ ይሁዳንና ሲላስ ወደ እናንተ ልከናል፤ \v 28 ከእነዚህ አስፈላጊ ነገሮች በላይ ከባድ ሸክም እንዳንጭንባችሁ፣ ለመንፈስ ቅዱስና ለእኛ ፈቅደናል፤ \v 29 ይኸውም ለጣዖት ከተሰዋ ነገር ፣ከደም፣ከተነቀ እንዱሁም ከዝሙት እንድትርቁ ነው። ራሳችሁን ከእነዚህ ብትጠብቁ መልካም ይሆንላችኋል፤ ደህና ሁኑ።»

View File

@ -254,7 +254,7 @@
"15-15",
"15-19",
"15-22",
"15-27",
"15-24",
"15-30",
"15-33",
"15-36",