Thu Aug 03 2017 11:59:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-03 11:59:38 +03:00
parent fc1ee1dd0e
commit 296abffb34
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ስለዚህ በርስያን የተባለው ይሁዳንና ሲላስን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች አድርገው እንዲመርጡና፣ ከጳውሎስና ከበርናባስ ጋር ወደ አንጾኪያ እንዲልኳቸው ለሐዋርያትና ለሽማግሌዎች፣ ከቤተ ክርስቲያን ሁሉ ጋር መልካም መስሎ ታያቸው። \v 23 እንዲህም ብለው ጻፉ፤ «ለሐዋርያት፣ ለሽማግሌዎችና ወንድሞች ፤እንዲሁም በአንጾኪያ፣ በሶሪያና በኳልቅያ ለሚገኙ ከአህዛብ ወገን ለሆኑ ወንድሞች ፤ሰላም ለእናንተ ይሁን።»
\v 22 ስለዚህ በርስያን የተባለው ይሁዳንና ሲላስን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች አድርገው እንዲመርጡና፣ ከጳውሎስና ከበርናባስ ጋር ወደ አንጾኪያ እንዲልኳቸው ለሐዋርያትና ለሽማግሌዎች፣ ከቤተ ክርስቲያን ሁሉ ጋር መልካም መስሎ ታያቸው። \v 23 እንዲህም ብለው ጻፉ፤ «ለሐዋርያት፣ ለሽማግሌዎችና ወንድሞች፣ እንዲሁም በአንጾኪያ፣ በሶርያና በኪልቅያ ለሚገኙ ከአሕዛብ ወገን ለሆኑ ወንድሞች፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 እኛ ያላዘዝናቸው አንዳንድ ሰዎች ከእኛ ዘንድ መጥተው ነፍሳችሁን በሚያስጨንቅ ትምህርት እንዳስቸሩአችሁ ሰምተናል። \v 25 ስለዚህ በአንድ ልብ ሆነን ሰዎችን መርጠን ከወዳጆቻችን ከበርናባስና ከጳውሎስ ጋር ወደ እናንተ መላክ ለሁላችንም መልካም መስሎ ታየን \v 26 እነዚህ ሰዎች ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሲሉ ለሕይወታቸው እንኳ ያልሳሱ ናቸው።

@ -253,7 +253,7 @@
"15-13",
"15-15",
"15-19",
"15-24",
"15-22",
"15-27",
"15-30",
"15-33",