Tue Aug 01 2017 09:31:50 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 09:31:51 +03:00
parent 9c2f3571af
commit 717eaa30e5
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 ጌታ ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ እነርሱ እየተመለከቱ ወደ ላይ ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዐይናቸው ሰወረው። \v 10 ትኩር አድርገው ወደ ሰማይ እየተመለከቱ ሳለ፣ ድንገት ነጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ። \v 11 “እናንተ የገሊላ ሰዎች፣ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ለምን እዚህ ትቆማላችሁ? ወደ ሰማይ የወጣው ይህ ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ ባያችሁበት ሁኔታ ተመልሶ ይመጣል” አሏቸው።
\v 9 ጌታ ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ፣ ሐዋርያቱ እያዩት ወደ ላይ ዐረገ፤ ደመናም ከዐይናቸው ሰወረው። \v 10 ትኵር አድርገው ወደ ሰማይ እየተመለከቱ ሳለ፣ ድንገት ነጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ። \v 11 እነርሱም፣ “እናንተ የገሊላ ሰዎች፣ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ለምን እዚህ ትቆማላችሁ? ወደ ሰማይ የወጣው ይህ ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ ባያችሁበት ሁኔታ ተመልሶ ይመጣል” አሏቸው።

View File

@ -42,7 +42,7 @@
"00-title",
"01-04",
"01-06",
"01-12",
"01-09",
"01-15",
"01-17",
"01-20",