From 717eaa30e59e93af8d2be46789c4557f0e08d74d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 1 Aug 2017 09:31:51 +0300 Subject: [PATCH] Tue Aug 01 2017 09:31:50 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/09.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 2 files changed, 2 insertions(+), 2 deletions(-) diff --git a/01/09.txt b/01/09.txt index 1a2f0c2..dae145c 100644 --- a/01/09.txt +++ b/01/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 ጌታ ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ እነርሱ እየተመለከቱ ወደ ላይ ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዐይናቸው ሰወረው። \v 10 ትኩር አድርገው ወደ ሰማይ እየተመለከቱ ሳለ፣ ድንገት ነጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ። \v 11 “እናንተ የገሊላ ሰዎች፣ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ለምን እዚህ ትቆማላችሁ? ወደ ሰማይ የወጣው ይህ ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ ባያችሁበት ሁኔታ ተመልሶ ይመጣል” አሏቸው። \ No newline at end of file +\v 9 ጌታ ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ፣ ሐዋርያቱ እያዩት ወደ ላይ ዐረገ፤ ደመናም ከዐይናቸው ሰወረው። \v 10 ትኵር አድርገው ወደ ሰማይ እየተመለከቱ ሳለ፣ ድንገት ነጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ። \v 11 እነርሱም፣ “እናንተ የገሊላ ሰዎች፣ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ለምን እዚህ ትቆማላችሁ? ወደ ሰማይ የወጣው ይህ ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ ባያችሁበት ሁኔታ ተመልሶ ይመጣል” አሏቸው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 451870f..c0d96fb 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -42,7 +42,7 @@ "00-title", "01-04", "01-06", - "01-12", + "01-09", "01-15", "01-17", "01-20",