Tue Aug 23 2016 22:26:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 22:26:12 -07:00
parent 0d27d95a40
commit 5f03ec3971
5 changed files with 7 additions and 0 deletions

1
17/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13. በተሰሎንቄ የነበሩ አይሁድም ጳውሎስ በቤርያም ደግሞ ቃሉን እንደ ሰበከ ባወቁ ጊዜ፣ ወደዚያ ሄደው ሕዝቡን በማነሣሣት አወኩ።14. ወንድሞችም ወዲያው ጳውሎስን ወደ ባሕሩ አካባቢ እንዲሄድ አደረጉ ፤ ስላስና ጢሞቴዎስ ግን እዚያው ቆዩ። 15. ጳውሎስን የሸኙት ሰዎችም እስከ አቴና ድረስ ወሰዱት። ከዚያም ሲነሡ፥ ሲላስና ጢሞቴዎስ በተቻላቸው ፍጥነት ወደ እነሱ እንዲመጡ የሚል መልእክት ከጳውሎስ ተቀብለው ሄዱ።

1
17/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 16. ጳውሎስ አቴና ተቀምጦ እየጠበቃቸው ሳለ፥ከተማዋ በጣዖት የተሞላች መሆንዋን ሲያይ፣መንፈሱ በውስጡ ተበሳጨበት።17. ስለዚህም ነገር በምኩራብ ከሚያገኛቸው አይሁድ፣ እግዚዘብሔርንም ከሚያመልኩ ሌሎች ሰዎች፣ እንዲሁም በገበያ ቦታ ከሚያገኛቸው ሰዎች ጋር ይነጋገር ነበር።

1
17/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 18. ኬኤፌቆስና ከኢስጦኢኮች ወገን የሆኑ አንዳንድ ፈላስፎችም ደግሞ አገኙት፥ ከእነርሱም አንዳንዶች ፣«ይህ ለፍላፊ ምን እያለ ነው?»አሉ ሌሎቹ ደግሞ፣ ስለ ኢያሱስና ስለ ትንሣኤው ሲሰብክ ስለ ሰሙት፣ «ስለ እንግዳ አማልክት የሚሰብክ ይመስላል» አሉ።

3
17/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19. ከዚያም ፣«አንተ የምትናገረውን ይህን ዐዲስ ትምህርት ማወቅ እንችላለን ወይ?»
20. ምክንያቱም እያሰማኸን ያለኸው እንግዳ ነገር ነው። ስለዚህ የእነዚህን ትርጉም ማወቅ እንሻለን » በማለት ጳውሎስን ይዘው ወደ አርዮስፋጎስ ወሰዱት።
21. አቄናውያንና ሌሎች በዚያ የሚኖሩ እንግዶች ሁሉ ጊዜአቸውን የሚያሳልፉት ቤሌላ ጉዳይ ሳይሆን ፣ ስለዐዳዲስ ነገሮች በማውራት ወይም በመስማት ነበር።

1
17/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 \v 23 22. ስለዚህ ጳውሎስ በአርዮስፋጎስ መካከል ቆሞ እንዲህ አለ፤«እናንተ የአቴና ሰዎች ሆይ፤ በየትኛውም መልክ እጅግ ሃይማኖተኞች እንደሆናችሁ እመለከታለው።»፣ምክንያቱም ወዲያ ውዲህ እየተመላለስሁ የምታመልኳቸውን ስመለከት «ላልታወቀ አምላክ» የሚል ጽሑፍ የተጻፈበት አንድ መሠዊያ አይቻለው። እንግዲህ ይህን ሳታውቁ የምታመልኩትን አምላክ እኔ እነግራችኋለው።