Tue Aug 23 2016 22:24:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 22:24:12 -07:00
parent 0ac8d1ac26
commit 0d27d95a40
4 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
17/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 3 ቅዱሳት መጻህፍትንም እየገለጠ ክርስቶስ መከራን መቀበልና ከሙታን መነሣት እንደነበረበት እያስረዳ ፣«ይህ እኔ የምሰብክላችሁ ኢየሱስ እርሱ ርስቶስ ነው» ይላቸው ነበር። 4. ከአይሁድም አንዳንዶቹ መልእክቱን ተቀብለው ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ፤ ከእነዚህም በተጨማሪ ለእግዚአብሔር ያደሩ ግሪኮች፣ ብዙ የከበሩ ሴቶችና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ከእነርሱ ጋር ሆኑ።

1
17/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5. ሌሎች ያላመኑ ግን በቅንአት በመነሳሳት ክፉ ሰዎችን ከጎዳና ላይ በማሰባሰብ ሕዝብን አከማችተው ከተማዋን አወኩአት። የኢያሶንን ቤት በዐመፅ መበክበብም ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ለሕዝቡ ለማስረከብ ፈለጉ። 6. ሊያገኙአቸው ባልቻሉ ጊዜም፣ ኢያሶንና ሌሎች ወንድሞችን ይዘው መሬት ለመሬት እየጎተቱ ወደ ከተማዋ ባለሥልጣናት ፊት አወጡአቸው፤ እንዲህም እያሉ ይጮሁ ነበር፤« እነዚህ ዓለምን የገለባበጡ ሰዎች ወደዚህ ደግሞ መጥተዋል፤ 7. እነዚህ ኢያሶን በቤቱ የተቀበላቸው ሰዎች የቄሣር ሕግ የሚቃወሙ ናቸው፤ ኢየሱስ የሚባል የሚባል ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ ነው።»

1
17/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 \v 9 8. ሕዝቡና የከተማው ሹሞች እነዚህን ነገሮች ሲሰሙ ታወኩ ኪያሶንና ከሌሎቹም።9. የገንዘብ ዋስትና ተቀብለው ለቀቁአቸው።

1
17/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. ወንድሞች ጳውሎስንና ሲላስን በዚያው ሌሊት ወደ ቤርያ ሰደዱአቸው። እነርሱም እዚያ በደረሱ ጊዜ፣ወደ አይሁድ ምኩራብ ገቡ። 11. እዚህ የሚኖሩ ሰዎች በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ሰፊ አስተሳሰብ ስለ ነበራቸው ፣ነገሩ እንዲህ ይሆንን በማለት ቅዱሳት መጻህፍትን በየዕለቱ እየመረመሩ፣ ልባቸው ቃሉን ለመቀበል ዝግጁ ነበር። 12. ስለዚህ ከእነርሱ ብዙዎች አመኑ፤በተጨማሪ አንዳንድ የከበሩ የግሪክ ሴቶችና ሌሎች ወንድሞችም አመኑ።