Tue Aug 08 2017 11:56:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:56:02 +03:00
parent dd56a9d0ff
commit 5d7e598b05
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ከብዙ ዓመታትም በኋላ ለሕዝቤ ርዳታና የገንዘብ ስጦታ ለመስጠት መጣሁ። \v 18 ይህንም ባደረግሁ ጊዜ ከእስያ የሆኑ አንዳንድ አይሁድ፣ ሕዝብም ጩኸትም ሳይኖር በቤተ መቅደስ የመንጻት ሥርዓት ላይ አገኙኝ። \v 19 እነዚህ ሰዎች በእኔ ላይ አንዳች ነገር ካላቸው፤ በፊትህ መጥተው ክሳቸውን ሊያቅችርቡብኝ ይገባቸዋል።
\v 17 ከብዙ ዓመታትም በኋላ ለሕዝቤ ርዳታና የገንዘብ ስጦታ ለመስጠት መጣሁ። \v 18 ይህንም ባደረግሁ ጊዜ ከእስያ የሆኑ አንዳንድ አይሁድ፣ ሕዝብም ጩኸትም ሳይኖር በቤተ መቅደስ የመንጻት ሥርዓት ላይ አገኙኝ። \v 19 እነዚህ ሰዎች በእኔ ላይ አንዳች ነገር ካላቸው፣ በፊትህ መጥተው ክሱን ሊያቀርቡብኝ ይገባቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 ወይም በአይሁድ ሸንጎ ፊት በቆምሁ ጊዜ፣ምን እንዳጠፋው መናገር ነበረባቸው። \v 21 «ዛሬ አንተ የምትፈርድብኝ ስለ ሙታን ትንሣኤ ነው»ብዬ ድምፄን ከፍ አድርጌ ከተናገርሁት ከዚህ አንድ ነገር በቀር ፣ ምንም የተናገርሁት የለም።
\v 20 አለበለዚያም፣ እነዚሁ ሰዎች በአይሁድ ሸንጎ ፊት በቆምሁ ጊዜ፣ ምን እንዳጠፋሁ መናገር ነበረባቸው፤ \v 21 «ዛሬ አንተ የምትፈርድብኝ ስለ ሙታን ትንሣኤ ነው» ብዬ በመካከላቸው ቆሜ ድምፄን ከፍ በማድረግ ከተናገርሁት ከዚህ አንድ ነገር በቀር ፣ ምንም የተናገርሁት የለም።

View File

@ -381,7 +381,7 @@
"24-07",
"24-10",
"24-14",
"24-20",
"24-17",
"24-22",
"24-24",
"24-26",