Tue Aug 08 2017 11:54:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:54:03 +03:00
parent 9aa621f317
commit dd56a9d0ff
3 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 14 ነገር ግን ለአንተ ይህን እነግርሃለሁ፤ እነርሱ የእምነት ክፍል ብለው እንደሚጠሩት እኔም በዚያ ተመሳሳይ መንገድ የአባቶቻችንን አምላክ አገለግላለው።በሕግና በነቢያ ለተጻፈው ሁሉ የታመንሁ ነኝ።
\v 15 ልክ እነዚህ ሰዎችደግሞ እንደሚጠብቁት፣ ስለሚመጣው የሙታን ማለትም የጻድቃንና የጥአን ትንሣኤ በእግዚአብሔር ላይ እምነት አለኝ። \v 16 በዚህም በሁሉም ነገር በእግዚአብሕርና በሰዎች ፊት ነቀፋ የሌለበት ሊና እንዲኖረኝ እሠራለሁ።
\v 14 ነገር ግን ለአንተ ይህን እነግርሃለሁ፤ እነርሱ የእምነት ክፍል ብለው እንደሚጠሩት እኔም በዚያ ተመሳሳይ መንገድ የአባቶቻችንን አምላክ አገለግላለሁ። በሕግና በነቢያት ለተጻፈው ሁሉ የታመንሁ ነኝ።
\v 15 ልክ እነዚህ ሰዎች ደግሞ እንደሚጠብቁት፣ ስለሚመጣው የሙታን ማለትም የጻድቃንና የጥአን ትንሣኤ በእግዚአብሔር ላይ እምነት አለኝ። \v 16 በዚህም በሁሉም ነገር በእግዚአብሕርና በሰዎች ፊት ነቀፋ የሌለበት ሊና እንዲኖረኝ እሠራለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ከብዙ ዓመታትም በኃላ ለሕዝቤ እርዳታና የገንዘብ ስጦታ ለመስጠት መጣሁ። \v 18 ይህንም ባደረግሁ ጊዜ ከእስያ የሆኑ አንዳንድ አይሁዶች ፣ሕዝብ ወይም ጩኸት ሳይኖር በቤተ መቅደስ የመንጻት ሥርዓት ላይ አገኙኝ። \v 19 እነዚህ ሰዎች በእኔ ላይ አንዳች ነገር ካላቸው በፊትህ መጥተው ክሳቸውን ሊያቅችርቡብኝ ይገባቸዋል።
\v 17 ከብዙ ዓመታትም በኋላ ለሕዝቤ ርዳታና የገንዘብ ስጦታ ለመስጠት መጣሁ። \v 18 ይህንም ባደረግሁ ጊዜ ከእስያ የሆኑ አንዳንድ አይሁድ፣ ሕዝብም ጩኸትም ሳይኖር በቤተ መቅደስ የመንጻት ሥርዓት ላይ አገኙኝ። \v 19 እነዚህ ሰዎች በእኔ ላይ አንዳች ነገር ካላቸው በፊትህ መጥተው ክሳቸውን ሊያቅችርቡብኝ ይገባቸዋል።

View File

@ -380,7 +380,7 @@
"24-04",
"24-07",
"24-10",
"24-17",
"24-14",
"24-20",
"24-22",
"24-24",