Wed Aug 24 2016 21:57:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 21:57:42 -07:00
parent 77ddae9977
commit 5c8efb1800
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 1 ጴጥሮስና ዮሐንስ በጸሎት ጊዜ በዘጠኝ ሰዓት ወደ ቤተ መቅደስ ይወጡ ነበር። 2 ውብ ተብሎ በሚጠራው ቤተ መቅደሱ በር ላይ በየቀኑ በሸክም መጥቶ የሚቀመጥ ከልደት ጀምቶ ዐንካሳ የሆነ አንድ ሰው ነበር፤ ይህም የሚደረገው ወደ ቤተ መቅደሱ ከሚገቡ ሰዎች ምጽዋት መለመን እንዲችል ነው። 3 ጴጥሮስንና ዮሐንስን ወደ ቤተ መቅደሱ ሊገቡ ሲሉ ባያቸው ጊዜ ምጽዋት ለመነ።
\c 3 \v 3 \v 1 ጴጥሮስና ዮሐንስ በጸሎት ጊዜ በዘጠኝ ሰዓት ወደ ቤተ መቅደስ ይወጡ ነበር። \v 2 ውብ ተብሎ በሚጠራው ቤተ መቅደሱ በር ላይ በየቀኑ በሸክም መጥቶ የሚቀመጥ ከልደት ጀምቶ ዐንካሳ የሆነ አንድ ሰው ነበር፤ ይህም የሚደረገው ወደ ቤተ መቅደሱ ከሚገቡ ሰዎች ምጽዋት መለመን እንዲችል ነው።\v 3 ጴጥሮስንና ዮሐንስን ወደ ቤተ መቅደሱ ሊገቡ ሲሉ ባያቸው ጊዜ ምጽዋት ለመነ።