Tue Aug 23 2016 09:18:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 09:18:40 -07:00
parent da5bd48a40
commit 5b2caa3c1e
4 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
04/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 32 \v 33 32 ካመኑት እጅግ ብዙዎች አንድ ልብና አንድ ነፍስ ነበራቸው፤ ከእነርሱ አንድም ሰው፣ ያለው ማንኛውም ነገር የራሱ እንደ ሆነ አልተናገርም፣ ይልቁን ሁሉም ነገሮች የጋራ ነበሩ። 33 ሐዋርያቱም በታላቅ ኃይል ስለ ጌታ ኢየሱስ ትንሣኤ ምስክርነታቸውን ያውጁ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረ።

1
04/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 \v 35 34 በመካከላቸው ችግረኛ ሰው አልነበረም፤ መሬት ወይም ቤት ያላቸው ሁሉ ሽጠው የሽያጩን ገንዘብ ያመጡትና፣ 35 በሐዋርያት እግር አጠገብ ያስቀምጡት ነበርና። አከፋፈሉም ይደረግ የነበረው እያንዳንዱ አማኝ በሚያስፈልገው መሠረት ነው።

1
04/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 36 \v 37 36 ሌዋዊ የሆነው የቆጵሮስ ሰው ዮሴፍ ሐዋርያት በርናባስ የሚባል ስም አውጥተውለት ነበር (ትርጕሙ የመጽናናት ልጅ ማለት ነው)። 37 እርሱ የነበረውን መሬት ሸጠው፣ ገንዘቡንም አምጥቶ በሐዋርያት እግር አጠገብ አስቀመጠው።

1
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 5 \v 1 \v 2 1 ሐናንያ የሚባል አንድ ሰውም ከሚስቱ ከሰጲራ ጋራ መሬት ሸጠ፤ 2 የሽያጩን ገንዘብ ከፊል መጠን አስቀረው (ሚስቱም ታውቅ ነበር)፤ ሌላውን የገንዘብ መጠን ግን አምጥቶ በሐዋርያት እግር አጠገብ አስቀመጠው።