Tue Aug 23 2016 09:26:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 09:26:40 -07:00
parent 02bf1abaa9
commit 5996cfc947
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
05/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 ከዚያም፣ “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ በእነዚህ ሰዎች ልታደርጉ ያሰባችሁትን በጥንቃቄ ተመልከቱት” አላቸው። 36 ከጥቂት ጊዜ በፊት ቴዎዳስ ትልቅ ሰው ነኝ በማለት ተነሥቶ ነበርና፣ አራት መቶ ያህል ወንዶችም ተከተሉት፥ እርሱ ተገደለ፤ ይታዘዙለት የነበሩትም ሁሉ ተበታትነው እንዳልነበሩ ሆኑ። 37 ከዚህም ሰው በኋላ፣ የገሊላ ይሁዳ በቆጠራው ቀናት ዐመፅ የተወሰኑ ሰዎችን አስከትሎ ሄደ። እሱም ሞተ፣ እርሱን ይታዘዙት የነበሩትም ተበታተኑ።

1
05/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 \v 39 38 አሁንም እነግራችኋለሁ፣ ከእነዚህ ሰዎች ተለዩ፣ እነርሱንም ተዉአቸው፤ ይህ ሐሳብ ወይም ሥራ የሰዎች ከሆነ ይጠፋል። 39 የእግዚአብሔር ከሆነ ግን ልታጠፏቸው አትችሉም፤ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጋጩ እንዳትገኙ።” እነርሱም በሐሳቡ ተስማሙ።

1
05/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 40 \v 41 \v 42 40 ከዚያም በኋላ ሐዋርያቱን ወደ ውስጥ ጠርተው ገረፏቸው፣ በኢየሱስ ስም እንዳይናገሩም አዘዟቸውና ለቀቋቸው። 41 ስለ ስሙ ይዋረዱ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቆጠሩ ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጡ። 42 ከዚያ በኋላ በየቀኑ፣ በቤተ መቅደስና ከቤት ወደ ቤት፣ በተከታታይ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ ያስተምሩና ይሰብኩ ነበር።