Tue Aug 23 2016 09:24:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 09:24:40 -07:00
parent c22d7ee053
commit 02bf1abaa9
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
05/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 \v 27 \v 28 26 ስለዚህ ሹሙ ከመኮንኖች ጋር ሄደ፣ መልሶም አመጣቸው፤ ያመጧቸው ግን በኃይል አልነበረም፣ ሕዝቡ በድንጋይ ይወግራቸዋል ብለው ፈርተው ነበርና። 27 አምጥተዋቸው በነበረ ጊዜ፣ በሸንጎው ፊት አቆሟቸው። ሊቀ ካህናቱም ጠየቃቸው። እንዲህ ብሎ 28 “በዚህ ስም እንዳታስተምሩ በጥብቅ አስጠንቅቀናችሁ ነበር፣ እናንተ ግን ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋታል፤ የዚህን ሰው ደም በእኛ ላይ ለማምጣትም ትፈልጋላችሁ።”

1
05/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 \v 32 29 ጴጥሮስና ሐዋርያቱ ግን መልሰው፤ “ለሰው ከመታዘዝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። 20 የአባቶቻችን አምላክ በዕንጨት ላይ በመስቀል የገደላችሁትን ኢየሱስን አስነሣው። 31 አዳኝና የሁሉ የበላይ እንዲሆን፣ ለእስራኤል ንስሐንና የኃጢአት ይቅርታን ለመስጠት እግዚአብሔር በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። 32 እኛ እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ነን።”

1
05/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 \v 34 33 የሸንጎው አባሎች ይህን ሲሰሙ በጣም ተናደዱ፤ ሐዋርያቱንም ለመግደል ፈለጉ። 34 ነገር ግን የሕግ መምህር የነበረና ሕዝቡ ሁሉ የሚያከብረው ገማልያል የሚባል አንድ ፈሪሳዊ ተነሥቶ፣ ሐዋርያት ለተወሰነ ጊዜ ውጭ እንዲቆዩ አዘዘ።