Tue Aug 23 2016 09:22:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 09:22:40 -07:00
parent 5e2bee438d
commit c22d7ee053
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
05/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19 ይሁን እንጂ፣ የጌታ መልአክ በሌሊት የወኅኒ ቤቱን በር ከፈተው፤ ወደ ውጭ አውጥቶአቸውም እንዲህ አላቸው፤ “ሂዱ፣ በቤተ መቅደስ ውስጥ ቁሙና የዚህን ሕይወት ቃሎች ሁሉ ለአሕዝቡ ተናገሩ።” 21 ይህን ሲሰሙም ንጋት ላይ ወደ ቤተ መቅድስ ገቡና አስተማሩ። ነገር ግን ሊቀ ካህናቱና ከእርሱ ጋር የነበሩት መጡ፣ ሸንጎውንም በአንድነት፣ የእስራኤል ሕዝብ ሽማግሌዎችንም ጠሩ፤ ሐዋርያቱን እንዲያመጧቸውም ወደ ወህኒ ቤት ላኩ።

1
05/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 \v 23 22 ነገር ግን የተላኩት መኮንኖች በወህኒ ቤቱ ውስጥ አላገኗቸውም፤ ተመልሰው በመሄድም ለሸንጎው ተናገሩ፣ 23 “ወህኒ ቤቱን በደኅና እንደተቆለፈና ጠባቂዎችም በር ላይ እንደ ቆሙ አግኝተናል፤ በከፈትነው ጊዜ ግን በውስጥ ማንንም አላገኘንም።”

1
05/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 \v 25 24 የመቅደሱ ጥበቃ ሹምና ሊቃነ ካህናቱ እነዚህን ቃላት ሲሰሙ፣ እስረኞችን በሚመለከት ምን እንደሚሆን እጅግ ግራ ተጋቡ። 25 ከዚያም አንድ ሰው መጣና “ወህኒ ውስጥ ያስገባችኋቸው ሰዎች ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመው ሕዝቡን እያስተማሩ ናቸው” ብሎ ነገራቸው።