Tue Aug 01 2017 16:26:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
34768d473e
commit
56d772f87d
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 26 የጌታ መልአክ ፊልጶስን፣ “ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ በሚወስደው መንገድ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተነሥና ሂድ” አለው። (ይህ መንገድ በበረሓ ውስጥ ነው።) \v 27 እርሱም ተነሣና ሄደ። እነሆ፣ በኢትዮጵያውያን ንግሥት በሕንደኬ ሥር ትልቅ ሥልጣን የነበረው አንድ ኢትዮጵያ ጃንደረባ ነበረ። ሰውዬው በንግሥቲቱ ንብረት ሁሉ ላይ ኀላፊነት ነበረው። ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር። \v 28 ከኢየሩሳሌም በመመለስ ላይ ሳለ፣ በሠረገላው ላይ ተቀምጦ ትንቢተ ኢሳይያስን እያነበበ ነበር።
|
||||
\v 26 የጌታ መልአክ ፊልጶስን፣ “ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ በሚወስደው መንገድ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተነሥና ሂድ” አለው። (ይህ መንገድ በበረሓ ውስጥ ነው።) \v 27 እርሱም ተነሣና ሄደ። እነሆ፣ በኢትዮጵያውያን ንግሥት በሕንደኬ ሥር ትልቅ ሥልጣን የነበረው አንድ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ነበረ። ሰውዬው በንግሥቲቱ ንብረት ሁሉ ላይ ኀላፊነት ነበረው። ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር። \v 28 ከኢየሩሳሌም በመመለስ ላይ ሳለ፣ በሠረገላው ላይ ተቀምጦ ትንቢተ ኢሳይያስን እያነበበ ነበር።
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 32 ኢትዮጵያዊው ያነበው የነበረ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይህ ነው፦
|
||||
“እንደ በግ ለመታረድ ተነዳ፤
|
||||
በሸላቶቹ ፊት ዝም እንደሚል ጠቦት፣
|
||||
በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል ጠቦት፣
|
||||
አፉን አልከፈተም፤
|
||||
\v 33 በውርደቱ ፍርዱ ተወገደ፤
|
||||
ትውልዱን ማን ይናገራል?
|
||||
|
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 34 ጃንደረባው ፊልጶስን “እባክህ ነቢዩ ስለ ማን ነው የሚናገረው? ስለ ራሱ ወይስ ስለ ሌላ ነው?” አለው። \v 35 ፊልጶስም መናገር ጀመረ፤ ከዚህም ከኢሳይያስ መጽሐፍ ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ሰበከው።
|
||||
\v 34 ጃንደረባው ፊልጶስን፣ “እባክህ ነቢዩ ስለ ማን ነው የሚናገረው? ስለ ራሱ ወይስ ስለ ሌላ ነው?” አለው። \v 35 ፊልጶስም መናገር ጀመረ፤ ከዚህም ከኢሳይያስ መጽሐፍ ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ሰበከው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 36 እየሄዱ ሳሉ ውሀ አለበት ዘንድ ደረሱ፤ ጃንደረባው፣ “ተመልከት፣ እዚህ ውሀ አለ፤ እንዳልጠመቅ ምን ይከለክለኛል?” አለ። \v 37 ፊልጶስም “በፍጹም ልብህ ካመንህ፣ መጠመቅ ትችላለህ” አለ። ኢትዮጵያዊውም መልሶ “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ” አለ። \v 38 ኢትዮጵያዊው ሠረገላው እንዲቆም አዘዘና ፊልጶስም ጃንደረባውም ወደ ውሀው ወረዱ፤ ፊልጶስም አጠመቀው።
|
||||
\v 36 እየሄዱ ሳሉ ውሃ አለበት ዘንድ ደረሱ፤ ጃንደረባው፣ “ተመልከት፣ እዚህ ውሃሀ አለ፤ እንዳልጠመቅ ምን ይከለክለኛል?” አለ። \v 37 ፊልጶስም “በፍጹም ልብህ ካመንህ፣ መጠመቅ ትችላለህ” አለ። ኢትዮጵያዊውም መልሶ “ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ” አለ። \v 38 ኢትዮጵያዊው ሠረገላው እንዲቆም አዘዘና ፊልጶስም ጃንደረባውም ወደ ውሀው ወረዱ፤ ፊልጶስም አጠመቀው።
|
|
@ -148,10 +148,10 @@
|
|||
"08-20",
|
||||
"08-24",
|
||||
"08-25",
|
||||
"08-26",
|
||||
"08-29",
|
||||
"08-32",
|
||||
"08-34",
|
||||
"08-36",
|
||||
"08-39",
|
||||
"09-01",
|
||||
"09-03",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue