Tue Aug 01 2017 14:00:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 14:00:40 +03:00
parent 0013231844
commit 53fddad4a7
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 እንደ ገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። \v 22 ይህ በተአምር የተፈወሰው ሰውዬ ከዐርባ ዓመት ዕድሜ በላይ ነበር
\v 21 እንደ ገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። \v 22 ይህ በተአምር የተፈወሰው ሰውዬ ከዐርባ ዓመት በላይ ዕድሜ ነበረው

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 23 ከተለቀቁ በኋላ፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ራሳቸው ሰዎች መጡና የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ያሏቸውን ተናገሩ። \v 24 ሰዎቹ የነገሯቸውን ሲሰሙም ድምፃቸውን በአንድነት ወደ እግዚአብሔር ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤ “ጌታ ሆይ፣ አንተ ሰማያትን ምድርንና ባሕርን፣ በውስጣቸው የሚገኘውን ሁሉ የፈጠርህ ነህ፤ \v 25 በመንፈስ ቅዱስም በአገልጋይህ በአባታችን በዳዊት አፍ እንዲህ ብለሃል፦
\v 23 ከተለቀቁ በኋላ፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ራሳቸው ሰዎች መጡና የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ያሏቸውን ሁሉ ነገሯቸው። \v 24 ሰዎቹ የነገሯቸውን ሲሰሙም ድምፃቸውን በአንድነት ወደ እግዚአብሔር ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤ “ጌታ ሆይ፣ አንተ ሰማያትን ምድርንና ባሕርን፣ በውስጣቸው የሚገኘውን ሁሉ የፈጠርህ ነህ፤ \v 25 በመንፈስ ቅዱስም በአገልጋይህ በአባታችን በዳዊት አፍ እንዲህ ብለሃል፦
‘አሕዛብ ለምን አጕረመረሙ፥
ሕዝቡስ ከንቱ ነገርን ለምን ዐሰቡ?

View File

@ -85,7 +85,7 @@
"04-13",
"04-15",
"04-19",
"04-23",
"04-21",
"04-26",
"04-27",
"04-29",