Tue Aug 01 2017 13:58:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 13:58:40 +03:00
parent 09a580ee3f
commit 0013231844
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። \v 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ላይ ምን እናድርጋቸው? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። \v 17 ሆኖም በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” \v 18 ጴጥሮስንና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው።
\v 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። \v 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ላይ ምን እናድር? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። \v 17 ሆኖም ይህ በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” \v 18 ጴጥሮስንና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 እንደገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። \v 22 ይህ በተአምር የተፈወሰው ሰውዬ ከርባ ዓመት ዕድሜ በላይ ነበር።
\v 21 እንደ ገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። \v 22 ይህ በተአምር የተፈወሰው ሰውዬ ከርባ ዓመት ዕድሜ በላይ ነበር።

View File

@ -83,8 +83,8 @@
"04-08",
"04-11",
"04-13",
"04-15",
"04-19",
"04-21",
"04-23",
"04-26",
"04-27",