diff --git a/04/15.txt b/04/15.txt index d7e36ce..7aec018 100644 --- a/04/15.txt +++ b/04/15.txt @@ -1 +1 @@ -\v 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። \v 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ላይ ምን እናድርጋቸው? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። \v 17 ሆኖም በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” \v 18 ጴጥሮስንና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው። \ No newline at end of file +\v 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። \v 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ላይ ምን እናድርግ? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። \v 17 ሆኖም ይህ በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” \v 18 ጴጥሮስንና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም፣ እንዳያስተምሩም አዘዟቸው። \ No newline at end of file diff --git a/04/21.txt b/04/21.txt index a9ba1d2..d7e15e8 100644 --- a/04/21.txt +++ b/04/21.txt @@ -1 +1 @@ -\v 21 እንደገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። \v 22 ይህ በተአምር የተፈወሰው ሰውዬ ከአርባ ዓመት ዕድሜ በላይ ነበር። \ No newline at end of file +\v 21 እንደ ገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። \v 22 ይህ በተአምር የተፈወሰው ሰውዬ ከዐርባ ዓመት ዕድሜ በላይ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index c3daf5b..53141d7 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -83,8 +83,8 @@ "04-08", "04-11", "04-13", + "04-15", "04-19", - "04-21", "04-23", "04-26", "04-27",