@ -0,0 +1 @@
\v 4 4 ፊስጦስ ግን መልሶ ጳውሎስ በቂሣርያ እስረኛ እንደሆነ፣ እርሱ ራሱም ወደዚያ እንደሚመለስ ተናገረ። \v 5 5 “ስለዚህ፣ የሚችሉ ከእኛ ጋር መሄድ አለባቸው። ሰውዬው ያጠፋው ነገር ካለ፣ ክሰሱት” አለ።